የኢቲዮጵያ መድን ድርጅት ለዋና መስሪያ ቤት እና በአዲስ አበባ ለሚገኙ ዲስቲሪክቶች እና ቅርንጫፎች የጽዳት አገልግሎት የሚሰቱ ድርጅቶችን በጨረታ አውዳድሮ ስራዉን በቋሚነት እና በተፈለገ ጊዜ እየጠራ ማሰራት ስለሚፈለግ ከዚህ በታች የተገለጹ መስፈርቶች የሚያሟሉ በጨረታዉ እዲሳትፉ ተጋብዘዋል
1. በጨረታዉ የሚወዳደሩ ተጫራቾች አገልግሎቱን ለመስጠት የሚያስችል የዘመኑ የታድሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉ የዘመኑ ግብር የክፈሉ እና በመንግስት ግዢና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ አቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ ለመመዝገባቸው ከድረ ገጹ (website)አትመዉ ከጨረታ ሰነዱጋር ማያያዝ ይኖርበታል።
2.ተጫራቾች በተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ከፋይንት የተመዘገቡ እና የግብር መለያ ሰርተፍኬት ያላቸዉ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸዉ።
3.ተጫራቾች የማይመለስ 300.00(ሶሰት መቶ) በመክፈል የጨረታ ሰነዱንይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለገሃር በሚግኘዉ የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 ድረስ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ ።
4.ተጫራቾች ብር 300,000.00(ሶስት መቶ ሺህ)የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያማዘዣ(cpo) ወይም ለዘጠና ቀናትየሚቆይ ቅድመ ሁንይታ ያላስቀምጠ የባንክ ዋስትናከጨረታ ሰነዱጋር ማቅረብ አለባቸዉ።
5.ተጫራቾች መወዳደሪያ ሰነዳቸዉን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለገሀር በሚገኘዉ የድርጅቱ መስሪያ ቤት አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ግንቦት 18 ቀን 2015 ዓ/ም ጠዋት ከ2፡00 እስከ 6፡00 ከሰዓት ከሰባት እስከ 8፡00 ሰአት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዉ ወኪሎችቻቸዉ በተገኙበት በእለቱ ማለትም አርብ ግንቦት 18 ቀን 2015 ዓ.ም በፋሲሊስት ማኔጅመንት የስብሰባ አዳራሽ 8፡30 ላይ ይከፈታል።
6. መስራቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰርዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
7.ለተጨማሪ ማበራሪያ በስልክ ቁጥር 011-551-24-00 የዉስጥ መስመር 262/237
