ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ አይንት የህትመት ጥሬ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ። በዚህ መሰረት በጨረታዉ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ ብታች የተግልጹ መስፈርቶች በማሟላት መሳተፍ ትችላላሁ።
1.በዘርፉ በዘመኑ የታደሰ የነግድ ምዝገባ ማቅረብ የሚችሉ።
2. የዘመኑ ግብር የከፍሉ እና ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
3.የግብር ከፋይ መለያ ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚችሉ።
4.የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እና ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚችሉ።
5.ግብር የምክፍል ግዴታቸዉን የተወጡ መሆኑን የሚያርጋግጥ ከግብር ሰብሳቢዉ ባለስልጣን ጨረታይ መሳትፍ እዲችሉየተሰጠ ክሊራንስ /ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
6. በመንግስት ግዢ ነበረት ማስወግድ ኤጅነሲ ባአቅራቢነት ለመመዝግባቸዉ ማስርጃ ያላቸዉ
7. ተጫራቾች ለጨረታ ሰንድ የማይምልሰ ሁለት መቶ (200.00) በመክፈል ይህ ማስታውቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉብት 10 ተከታታይ ቀናት (ቅዳሜ ግማሽ ቀንን ጨምሮ) ወሎሰፈር በሚገኘዉ ዋና መስሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 32 በአካል በመምጣት የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
8.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ያቀረቡት ዋጋ 2% በሲ.ፒ.ኦ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል
9. ተጫራቾች በጨርታ ሰንዱ ላይ የማስርክቢያ ጊዜ መጥቀስ አለባቸው፡
10.ተጫራቾች በጨረታ ያሸነፏችዉን ዕቃዎች በድርጅቱ መጋዘን ድረስ ማድረስ አለባቸዉ
11.ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከውጣበት 11ኛዉ የስራ ቀን እስከ 8፡00 ሰዐት (ከሰዓት)ድረስ በሰም በታሽግ ፖስታ ለጨረታ ማስግቢያ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት አለባቸዉ ። ጨረታዉ ተጫርቶ በተግኙበት ማስታወቂያዉ በወጣ በ11ኛዉ ቀን 8፡00 ከሰዓት ታሸጎ 8፡30 (ከሰዓት)በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሸ ይከፍታል።
12.የድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጫራታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
