Tender Detail

Tender Details

  • Deadline15 May 2023, 12:39 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

በደቡበ ምዕራብ ኢቲዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የሸካ ዞን ፋይ/ኢ/ል/መምሪያ በ2015 በጀት ዓመት ለሸካ ዞን ፖሊስ መምሪያ አባላት የሚዉል አልባሳት 1ኛ ፍራሽ 2ኛ አነሶላ እና ብርድልብስ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።በዚሁ መሰረት ከዚህ ብታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተጫራቾች ይጋብዛል።


  • ከላይ ለተጠቀሱ እቃዎች በመስኩ ቀጥታ ግኑኝነት አግባብንት ያልዉ 2015 ዓ/ም የታደሰ የንግድ ማቅረብ አልባችዉ።
  • በመንግስት ግዢልመሳተፍ የሚያስችል የአቅራቢነት ምዝግባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አልባቸዉ።
  • በተጨማሪ እስይት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናችዉን መሆናቸዉ የሚያሳይ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አልባቸው
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከብሪያ ብር 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም በጥርይ ማስያዝ አ፡ልባቸዉ
  • ተጫራቾችየጨረታ ማወዳደሪያ ሰነድ የማይመልስ 100/አንድ መቶ ብር /ከሸካዞን ፋይ/ ኢ/ል/መምሪያ የግዢ ዳይሬክቶሬት በመክፍል የጨረታ ሰንዱን መዉስድ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የጨረታዉን ሰንድ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ኦርጅናል እና ኮፒ በለየት ፊርማ እና የድርጅቱ ማህተም በማሳርፍ ይህማስታውቂያ ክወጣብት ቀን ጀምሮ ለ15/አስራ አምስት/ተከታታይ ቀናት አየርላይ የሚቆይ ሊሆን ለዚህ ጨርታ አገ/ት በተዘጋጀ ሳጥን ማስግባት ይችላሉ።
  • ጨረታው በ16ኛዉ ቀን ክጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾቸ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በትገኙብት ይከፈታል።
  • 16ኛዉ ቀን የመንግስት ስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥልዉ የመንግስት ስራ ቀን ጨረታዉ ይከፍታል።
  • የጨረታዉ አሸናፊ የሆነዉ አቅራቢ አቃዎችን እጓጉዞ የዞኑ ዋና ከተማ ቴፒ በሚገኘዉ የሸካ ዞን ፋየናስ እና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ ማቅረብ አልበት 
  • ተጫራቾች የዉል ማስከብሪያ ከጠቅላላዋጋ 10% ለማስያዝ ፈቃደኛ መሆን አለባቸዉ።
  • መምሪያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የምሰረዝ መብቱ የተተበቀ ነዉ።
Save Tender