የአማራ ዉሀ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ለአብከመ የርእሰ መስትዳድር ጽ/ቤት የሀላፊ ቢሮዎች የአዳራሽ ኢንቴሪየር እና የቴራስ ስራ አገልግሎት የሚዉል እቃ አቅርቦት እና ግጠማ ስራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ። በመሆኑም በጨረታ ለመሳትተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ህጋዊ ሁኔታዎች በማሟላት መወዳደር ይችላሉ።
1. የዘመኑን ግብር ከፍለዉ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የግበር መክፈያ መልያ ቁጥር ያላችዉ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ እና የተ.እ.ታክስ ምዝገባ ቁጥር እና የቫት ምዝግባ ምስክር ወረቀት ያላቸዉ ምሆን አለበት ። ተጫራቾች እነዚህን እና ሌሎች ተያያዥእነት ያላቸዉን መረጃዎች ኮፒ በማድረግ ብጅርባዉ ፊርማ እና ማህተም በማድረግ በመጫረቻ ሰነዳቸዉ ላይ ማካተት ይጠበቅባቸዋል።
2.ተጫራቾች ልጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን በአማራ ዉሀ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ስም የተሰራ በሲፒኦ ወይም ያለቅድመ ሁኔታ እደተጠየቀ የሚከፈል /Unconditional performance bond/ለጨረታ ማስከበሪያ የሚዉል ለ90 ቀን እና ከዚያም በላይ ጸንቶ የሚቆይ 1,000,000.00/አንድ ሚሊየን ብር/ ማስያዝ አለባቸዉ። አሸናፊ ከትለየ በሃላ በአሸናፊነት ካልትምርጡ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ከአሸናፊዉጋር ዉል ከተያዘ በሃላ የሚመለስ ይሆናል።
3.ተጫራቾች በዋጋ መሙያ ጋር አባሪ በተደረገዉ ሰነጠረዦቸ ለተገልጹ የሃላፊ ቢሮ ኦች እና የአዳራሽኢንቴሪየር እና የቴራስ ስራአቅርቦት እና ገጠማስራ በተያያዘዉ ዲዛይን እና እስፔስፊኬሽን መሰረት የሚያቀርቡ ማስርጃዎችና የሚሟሉትን ዋጋ ቴክኒካል እና ፋይናሺያል ኦርጅናል እና ኮፒ በሚያሳይ በተናጠል በሚያሳይ ማኑፋክቸር ብሮሽጋር ለየብቻ በማሸግ ማቅረብ አለባቸዉ።
4. ተጫራቾች ሀላፊ ቢሮዎችንና የአዳራሽ ኢንቴሪየር እና የቴራስ ስራዎች እቅርቦትና ገጠማጨምሮ የሚያቀርቡበት ጊዜ /Delivery time/ዉል ከተያያዘብት ቀን ጀምሮ በ60/ስልሳ ቀናት/ዉስጥ ይሆናል። L/C/ሌትርስ ኦፍ ክሬዲት/ እደመስፍርት ተደርጎ አይወሰድም።
5.ተጫራቾች የምወዳደሪያ ሰነዳቸዉን በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ኮፒ እና ኦርጅናል በማለት ይህማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ትከታታይ 20 ቀናት ዉስጥ የምወዳደሪያ ሰንዳቸዉን ባህርዳር ከሚገኘዉ ዋና መ/ቤታችን አማራ ዉሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ቢሮ ቁጥር 33በመቅረብ ለጫረታ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት አለባቸዉ።
6.ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወታበት ቀን ጀምሮ በ20ኛዉ ቀን ከቀኑ 8፡00 ተዘግቶ በዚሁ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻዉ በተገኙብት በአማራ ዉሃ ሰራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ዋናቢሮ ህንጻ ሶስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 33 ይከፈታል ።ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በጨረታ መክፈቻ ስንስርአቱ ላይ ባይግኙም ጨረታዉ በግዢ ኮሚቴ አማካኘነት ስለሚከፈት ተጫራቾች ከዉድድሩ አይታድጉም ። ነገር ግን በጨረታ ስነስርአቱ ለሚውሰዱ ማንኛዉም ዉሳኔዎች ተገዥይሆናሉ። የጨረታዉ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን የህዝብ በአል ከሆነ ወይም የድርጅቱ ስራቀን ካልሆነ ጨረታዉ በሚቀጥልዉ የስራ ቀን በትመሳሳይ ሰአት ይከፈታል።
7. የጨረታዉ አሸናፊ ማሸነፉ በደበዳቤ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በ7/ሰባት/ተከታታይ የስራ ቀናትዉስጥ ተገቢዉን የዉል ማስከብሪያ የተጫረተብት ጠቅላላ ዋጋ 10%በድርጅታችን ስም ሲፒኦ ወይም አንኮድሽናል ባንክ ጋራንቲ በማስራት ማስያዝ እና በአካል ቀርቦ ከድርጅታችን ጋር የዉል ስምምንት መያዝ አለበት።ካልሆነ ድርጅቱ የጨረታ ማስከብራዉን የምዉረስ መብት አለዉ። የደረሰዉ ጉዳት ከዉል ማስከበሪያዉ በላይ ከሆነ ድርጅቱ ልዩነቱ በህግ ከአቅራቢዉ መጠየቅ ይችላል።
8. በጨርታዉ ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛዉም በዘርፉ የተሰማራ ህጋዊ ድርጅት የጨረታ ሰንዱን የማይመለስ ብር 300.00/ሶስት መቶ ብር ብቻ/በባንክ አካዉንት ቁጥር 1000265163223 CBEበማስገባት የክፍያ የማርጋገጫ ማስርጃ ይዞ በማቅረብ ወይም ቀጥታ ከድርጅታችን በመግዛት ባህርዳር ከተማ ቀበሌ 14 በሚግኘዉ የድርጅቱ ህንጻ 3ኛ ፎቅ በመምታት መግዛት ይችላሉ።
9.ጨረታዉ ለመግዛት የሚሞክሩ ተጫራቾች ክጨረታዉ የሰርዛሉ ያስያዙት የጨረታ ዋስትናም ይወረሳል ለወደፊት ድርጅታችን ልሚያውጣዉ የግዢጨረታ እዳይሳተፍ ይደረጋል።
10.የጨረታዉ ዋጋ ጨርታዉ ከተከፍተብት ቀን ጀምሮ ቢያንስ ለ60/ስልሳ/ ቀናት ጸንቶ መቆየት ይኖርብታል ።ከተጠቀሰዉ ቀናት በታች የሰጠ ተጫራች ከጨረታ ዉጭይድረጋል።
11.ተጫራቾች ተወዳድረዉ ያሽነፉትን እቃናሙና እዲያቀርቡ በተጠየቁ ጊዜ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
12.ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በክፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ። ይህንንም በሚያደርግበት ጊዜ በድርጅቱ የማስታወቂያ መለጠፊያ ቦርድ እና በአካባቢ ማስታወቂያ ይገልጻል።
