Tender Detail

Tender Details

  • Deadline10 May 2023, 12:16 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Building Construction

የወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለካፌ አገልግሎት የሚውል ግንባታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የወራቤ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2015 በጀት ዓመት ለካፌ አገልግሎት የሚውል ግንባታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በዘርፉ ፈቃድና አቅም ያላቸው GC6 /BC6 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን

  1.  የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈለ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት የሚያቀርቡ ፤
  2. የንግድና የሥራ ፈቃድ የ2015 በጀት ዓመት የታደሰ ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፤
  3. የኮንስትራክሽን ከተማ ልማት ሚኒስቴር የዘመኑን ምዝገባ ሰርተፍኬት የሚያቀርቡ ፤
  4. የጨረታ ዋስትና 20000 (ሃያ ሺህ) ማስያዝ የሚችሉ ሲሆን ለ118 ወር የጸና መሆን አለበት ከዛ በታች ከሆነ ውድቅ ይደረጋል፤
  5.  መስራት አቅም እንዳላቸው የሚገልጽ የወቅቱን የባንክ እስቴትመንት እና የስራ ልምድ ብቃት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  6.  የዚህ ጨረታ ተካፋዮች በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው::
  7. የኦዲት ሪፖርት እና የድርጅቱ አወቃቀርንና ከዚህ በፊት የሰራቸውን ስራዎች የሚገልጽ የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል ተቋራጮች ሰነዱን ከወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይድ ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር 302 በመቅረብ ለሰነድ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን ፋይናንሺያል ዶክመንት በሚገባ በመሙላት አንድ ኦርጅናልና 2 ኮፒ ለየብቻ ቴክኒካል ዶክመንትን አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት በኃላ ባለው የስራ ቀን ውስጥ ከ8፡00 ሰዓት ድረስ በግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ክፍል 205 ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ እለት በ08፡00 ታሽጎ ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፡-

  • የተወዳዳሪ ያቀረቡት የጨረታ ዋስትና ከተጠየቀው ዋጋ አንሶ ከተገኘ ከጨረታው ይሰረዛል፡፡ 
  • የተወዳዳሪ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታ መክፈቻ ቀኑ አይለውጠውም፡፡
  • ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-046 329 9263 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

Save Tender