Tender Detail

Tender Details

  • Deadline19 May 2023, 12:06 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicles Rent

የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ Carrying truck 35 quintals ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


የጨረታ ማስታወቂያ/ የጨረታ ቁጥር 304/15

  • የሀገሪቱ የክልሉ ስም፡- ኢትዮጵያ/የደቡብ ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት
  • የፕሮጀክቱ ስም፡- Livestock and fisheries sector development project (LSDP)
  • የፕሮጀክቱ መለያ ቁጥር፦ P159383
  • የብድር ቁጥር፦IDA61650
  • የውል የጨረታ ቁጥር፡- ET-SR LFSDDP-340705-GO-RFB

የደቡብ ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ፋይናንስ ቢሮ ለክልሉ ግብርና ቢሮ ከዓለም ባንክ በተገኘ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘረዉን ተሽከርካሪ በግልፅ ሀገር ዓቀፍ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

NO.

Items

Quantity

1

Carrying truck 35 quintals

3

 ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፦

  1. በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ያላቸው
  2. ተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ፤
  3. በዘርፉ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤
  4. የግብር ከፋይነት ሰርተፊኬት (Tin number) ያላቸዉ፤
  5. የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸዉ ከሚመለከተዉ አካል የተሰጣቸዉ የግብር ከፋይነት ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ ሆን አለባቸው።
  6. ማንኛውም ተጫራች የንግድ ፈቃዱን በማቅረብ ለጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ ሀዋሳ ደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 304 የማይመለስ ብር 100(አንድ መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነድ መግዛት ይቻላል።
  7. የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት ተከታታይ 30 ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል።
  8. ተጫራቾች የጨረታ መወዳደርያ ሀሳባቸውን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት ተከታታይ 30 ቀናት ከቀኑ 6፡00 ሰአት ድረስ በፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 304 ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  9. ተጫራቾች ቴክኒካል ሰነድ አንድ ኦርጅናል እና አንድ ቅጂ ለየብቻ አሽገዉ እንዲሁም ፋይናንሻል ሰነድ አንድ ኦርጅናል እና አንድ ቅጂ ለየብቻ አሽገዉ በአንድ እናት ፖስታ ዉስጥ በማድረግና በማሸግ ማቅረብ አለባቸዉ።
  10. ጨረታዉ ክፍት ሆኖ የሚቆይበት ጊዜ ባበቃበት ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ጨረታዉ በጋዜጣ የሚዉልበት የመጨረሻ ቀን በበዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ የሚዉል ከሆነ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን ከላይ በተገለጸዉ ተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል።
  11. ተጫራቾች ብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ የጨረታ ማስከበርያ ለ110 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ ማስያዝ አለባቸዉ።
  12. ቢሮው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።
  13. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ አቅራቢዎች ተጨማሪ ረጃ ቢያሰፈልጋቸው
  • በስልክ ቁጥር /046 220 78 35/ በመደወል ወይም በፋክስ ቁጥር 046 220 44 90 ማግኘት ይችላሉ።

በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት ፋይናንስ ቢሮ

የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት

 

Save Tender