Tender Detail

Tender Details

  • Deadline27 Apr 2023, 11:27 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የመከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከ2012-2014 በጀት ዓመት የሂሳብ ምርመራ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


የጨረታ ማስታወቂያ
ግልጽ ጨረታ ቁጥር 29/2015

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የአገልግሎት ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

  •  ከ2012-2014 በጀት ዓመት የሂሳብ ምርመራ አገልግሎት ግዥ
  • ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
  • የግብር ከፋይ የምስክር ወረቀት፣
  • በኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የተመዘገበ እና የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ እንዲሳተፋ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን በኋላ ከሚያዚያ 16/2015 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀኖች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል እና ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታዉ ሀሙስ ሚያዚያ 30 ቀን 2015 ዓ.ም. በ4፡00 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡:

አድራሻ፡- ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል::

ማስታወሻ፡- ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 0114- 34-87 43/45
ወይም 0114-35-21-48/49/50/  መደወል ይቻላል::
 

 

Save Tender