Tender Detail

Tender Details

  • Deadline24 Apr 2023, 11:12 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ካልዲስ ኮፊ ኃላ/የተ/የግል ማህበር እና ለእህት ድርጅቶቹ ዓለም አቀፍ ፋይናንስ ሪፖርት የመጀመሪያ ትግበራን አስመልክቶ በ2015 በጀት ዓመት ኦዲት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል


የዓለም አቀፍ ፋይናንስ ሪፖርት ደረጃ

(IFRS) አተገባበር ኦዲት በተመለከተ የወጣ ጨረታ

ድርጅታችን ካልዲስ ኮፊ ኃላ/የተ/የግል ማህበር እና ለእህት ድርጅቶቹ ዓለም አቀፍ ፋይናንስ ሪፖርት የመጀመሪያ ትግበራን አስመልክቶ በ2015 በጀት ዓመት ኦዲት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

በዚህም መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ባለሙያ ይጋብዛል፣

  1. በዚሁ ሥራ ላይ በቂ ተሞክሮ መኖሩን የሚያረጋግጥ የምሥክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል (የምትችል)፣
  2. ለዚሁ ሥራ በቂ የትምህርት ዝግጅት ያለው (ያላት)፣
  3. ከዚህ በፊት የነበረውን የሥራ ተሞክሮ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል (የምትችል)፣
  4. ለዚህ ሥራ የ2015 የታደሰ ፈቃድ ያለው (ያላት)፣
  5. የሚወዳደርበትን ሂሣብ በሰም በተለበደ ኤንቬሎፕ ማቅረብ ይኖርበታል (ይኖርባታል)።

በመጨረሻም የጨረታው ማስታወቂያ የሚቆይበት ቀን የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት በ5 የሥራ ቀናት ውስጥ ሆኖ በቀጣይ ቀናት አሸናፊው በድርጅቱ ማስታወቂያ መሠረት ይገለፃል። ከዚህ ውጭ ድርጅታችን ካላመነበት ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Save Tender