በዳውሮ ዞን ገሳ ጫሬ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የደን ውጤት ለግንድላ የደረሰውን ጽድ ፣ ግራብል ፣ አካዥያ እና ባህርዛፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት በዳውሮ ዞን ገሳ ጫሬ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት የደን ውጤት ለግንድላ የደረሰውን ጽድ ፣ ግራብል ፣ አካዥያ እና ባህርዛፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ስለዚህ ተጫራቾች ማሟላት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፦
- ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፍቃድ መለያ ቁጥር ያለው/ያላት
- የቫት ተመዝጋቢነት ግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው/ያላት
- የዘመኑ መንግስት ግብር የከፈለ/የከፈለች
- የዘመኑ ንግድ ፍቃድ ያደሰ /ያደሰች
- የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
- በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብር 4000 (አራት ሺህ) ማስያዣ የሚችል እና በጨረታ አሸናፊ ስረጋገጥ 100% መክፈል የሚችል።
- የጨረታ ሰነድ ለመግዛት የማይመለስ ብር 150 (አንድ መቶ ሃምሳ ብር) ገሳ ጫሬ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት አካውንት ቁጥር 1000437574937 አስገብቶ ሰነዱን ከገሳ ጫሬ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥ ያገኛሉ።
- ጨረታው ንጋት ጋዜጣ ከታተምበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት በመሆኑ በመጨረሻ ቀን ከቀኑ 10፡30 ላይ ይከፈታል።
- መ/ቤቱ የተሻ አማራጭ ካገኝ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፦- 09-16-30-48-33 / 09-38-58-95-40 /09-55-30-65-88
በዳውሮ ዞን ገሳ ጫሬ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
