Tender Detail

Tender Details

  • Deadline19 Apr 2023, 4:27 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Spare Parts

የጋምቤላ ክልል መንግስት ጤናና ጤና ነክ አገልግሎት ቁጥጥር ኤጀንሲ የማዕቀፍ ግዥ የተሽከርካሪ መኪና ጎማ ስለሚፈልግ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጋምቤላ ከልል መንግስት ጤናና ጤና ነከ አገልግሎት ቁጥጥር ኤጀንሲ የማዕቀፍ ግዥ የተሸከርካሪ መኪና ጎማ ስለሚፈልግ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለሆንም በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ብር 300 (ሦስት መቶ ብር) የማይመለስ በመከፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታ ማዘጊያ ቀን ዘውትር በስራ ሰዓት ጥዋት 1፡00 — 5፡30 ከሰዓት ከ10፡00 12፡30 ከመ/ቤቱ ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 08 መውሰድ ይቻላል።

2. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት፤ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት፤ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት እና ሌሎች ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።

3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ በባንክ በተመሰከረለት ቼክ (ሲፒኦ) ተመላሽ የሚሆን የጨረታ ማስከበርያ መጠን ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) ማስያዝ አለበት።

4. የጨረታ አሸናፊ ሆነው የተመረጡት ድርጅቶች የጨረታው ውጤት በደብዳቤ ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ በአስር ቀናት ውስጥ በመ/ቤቱ ግዥፋይናንስ ክፍል በመቅረብ ያሸነፉበትን ዋጋ 10% የመልካም ስራ አፈፃፀም በማስያዝ ውል መፈረም አለባቸው።

5. የጨረታው አሸናፊ የሆነው ድርጅት በፈረሙት ውል መሰረት እቃውን ቦታው ድረስ የማስረከብ ሃላፊነት አለባቸው።

6. ጨረታው አሸናፊ ላልሆኑት ድርጅቶች ለጨረታ ማስረከቢያ ያስያዙት ሲፒኦ የጨረታው አሸናፊ ተለይቶ የአሸናፊነት ደብዳቤ ከተሰጠው በኋላ ባሉት 5 ቀናት ውስጥ ይመለስላችዋል።

7 ጨረታው ሚያዝያ 11/2015 ዓ/ም በ4፤00 ሰዓት ይዘጋል። በዚሁ ቀን ከጥዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው ባሉበት ይከፈታል።

8. ከጨረታው መዝግያ ቀናት ሰዓቱ ካለፈበት በኋላ የሚቀርቡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።

9. መ/ቤቱ ጨረታውን በተመለከተ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

አድራሻ፡- በጋምቤላ ክልል ከተማ 05 ቀበሌ የክልሉ ጤና ቢሮ ግቢ ውስጥ ለተጨማሪ ማብራርያ፡- 0912 14 87 06 እና 0910 09 16 70 መደወል ይቻላል።

የጋምቤላ ክልል መንግስት ጤናና ጤና ነክ አገልግሎት ቁጥጥር ኤጀንሲ

 

Save Tender