በሸካ ዞን በማሻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የፈርኒችር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕ/ክ/መንግስት በሸካ ዞን በማሻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት ለማሻ ወረዳ ሴ/ር መቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት
- ሎት 1ኛ. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
- ሎት 2ኛ. የፈርኒቸር ዕቃዎች
ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ከ1-2 በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉትን ተጫራቾች ይጋብዛል።
- በመስኩ የ2015 በጀት ዓመት የታደለ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል ሆን አለበት።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በሎት 1 ለተለያዩ የጽ/መሣሪያዎች ብር 10000 ብር (አሥር ሺህ ብር) ሆኖ በሎት ተ.ራ ቁጥር 2 እና 3 ላይ ለተጠቀሱት መስኮች ለእያንዳንዳቸው ብር 5000 (አምስት ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ CPO /በጥሬ/ማስያዝ አለባቸው ።
- ተጫራጮች የጨረታ ማወዳደሪያ ሰነድ ለእያንዳንዱ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ) ከማሻ ወረዳ ገ/ባ/ሥ/ቅ/ጽ/ቤት በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ማሻ ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ በታሸገ ፖስታ ኦሪጅናልና 1 ኮፒ በመለየት ፊርማና የድርጅቱን ማህተም በማሳረፍ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ግዜ ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ማሻ/ወ/ፋ/ኢል/ጽ/ቤት ለዚህ ጨረታ አገልግሎት በተዘጋጀዉ ላጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ።
- ጨረታረው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራች ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።በ16ኛው ቀን የመንግስት የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለዉ የመንግስት የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል።
- የጨረታው አሸናፊ የሆነው አቅራቢ ዕቃዎችን አጓጉዞ በሸካ ዞን ማሻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ማቅረብ አለበት።
- ተጫራች የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ 10% ለማስያዝ ፍቃደኛ መሆን አለበት።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች -047 558 0293 ወይም 047 558 0349 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
በደቡብ ምዕራብ ኢትጵያ ሕ/ክ/መንግስት በሸካ ዞን በማሻ ወረዳ ፋኢል/ጽ/ቤት
