የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሚዲያ የመብራት መቆጣጠሪያ (AVR AUTOMATIC Voltage Regulator) with accessories እና የዩፒኤስ ፊውዝ (Fuse) እንዲሁም የግራፊክስ ላፕ ቶፕ እና ዴስክ ቶፕ እቃ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
- ሎት 1 የመብራት መቆጣጠሪያ (AVR AUTOMATIC Voltage Regulator) with accessories እና የዩፒኤስ ፊውዝ (Fuse) እንዲሁም
- ሎት 2 የግራፊክስ ላፕ ቶፕ እና ዴስክ ቶፕ እቃ ግዥ
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሚዲያ ከዚህ በታች የቀረቡትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ቁጥር 003/2015
- ሎት 1 የመብራት መቆጣጠሪያ (AVR AUTOMATIC Voltage Regulator) with accessories እና የዩፒኤስ ፊውዝ (Fuse) እንዲሁም
- ሎት 2 የግራፊክስ ላፕ ቶፕ እና ዴስክ ቶፕ እቃ ግዥ
በዚሁ መሠረት በጨረታ የሚሳተፉ ተጫራቾች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ሁሉ መወዳደር ይችላሉ።
- ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የታደሰ ንግድ ፍቃድ በመንግሥት ግዥ ላይ ለመሳተፍ የተመዘገበበት የአቅራቢነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት የግብር ከፋይ ቲን ነምበር ምስክር ወረቀት ተጨማሪ እሰት ታhስ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የግብር ክሊራንስ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ብሮድ ካስቲንግ ኮርፖሬሽን በመሄድ በ50 ብር ገዝተው መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ/CPO/ ቢድ ቦንድ የጠቅላላ ዋጋውን 2% በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሚድያ ስም ሞልተው ከኦርጅናል ቴክኒካል ፕሮፖዛል ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የቴክኒካል ሰነድ አንድ ኦርጅናልና 2/ሁለት ኮፒ እንዲሁም የፋይናንሻል ሰነድ አንድ ኦርጅናልና 2/ሁለት| ኮፒ ለየብቻ ታሽጎ በትክክል መቅረብ አለበት የኮፒ ሰነዶች በአይነትም ሆነ በብዛት ከኦርጅናል ሰነዱ ጋር ተመሳሳይ መሆን አለበት።
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ጨረታውን በ15ኛው ቀን እስከ 9፡30 ሰዓት ድረስ መ/ቤቱ ጨረታውን እንዲሸጥ ለላከው ባለሙያ ሞልተው ማቅረብ ማስረከብ አለባቸው። ሆኖም ሁሉም ተጫራቾች ከ15 ቀን በፊት ሞልተው ካቀረቡ ከተጠቀሰው ቀን በፊት ይከፈታሉ። በ17ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት/ባልተገኙበት አሶሳ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሚድያ ግዥና ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት 4፡15 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል።
- ሆኖም ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የመንግሥት የሥራ ቀን ላይ ካልዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓትና ቦታ ይከፈታል።
- ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 057 275 0344/0928 65 38 53 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብተ የተጠበቀ ነው።
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሚዲያ
