Tender Detail

Tender Details

  • Deadline13 Apr 2023, 11:57 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicles Rent

ዲቨሎፐመንት ኤክስፕርቲሰ ሴንቴር ያገለገሉ የድርጅቱን ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


ዲቨሎፕመንት ኤክስፕርቲሰ ሴንቴር

ግልጽ ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ

ዲቨሎፐመንት ኤክስፕርቲሰ ሴንቴር ዝርዝራቸው ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ የድርጅቱን ተሸከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የሰሌዳ ቁጥር

የተሸከርካሪው አይነት

የተሰራበት ዘመን

አስተያየት

1

35-5140

Toyota pickup

1992

 

2

35-5668

Mitsubishi

2007

 

ተጫራቾች ለጨረታው  ከመቅረባቸው በፊት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

  1. ተጫራቾችን መነሻ ዋጋ ለመኪና 20 በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በጨረታው እለት ይዘው መቅረብ አለባቸው ።
  2. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ5 ቀናት ውስጥ ለድርጅቱ ገቢ ማድረግ እና ንብረቱን ማንሳት ይኖርበታል በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።
  3. ተጫራቾች የማይመለስ 200 ብር በመክፍል የጨረታውን ዶhመንት መግዛት ይችላሉ።
  4. ድርጅቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ በሙሉም ሆነ በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  5. ማንኛውንም ከስም ዝውውር ጋር የተገናኜ ነገር ገዥ ይከፍላል።
  6. ተጫራቾች ተሸከርካሪዎቹ ያሉበትን ሁኔታ በድርጅቱ በዋና መሰሪያ ቤት በአካል በመገኘት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት ከ2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ባለው ጊዜ ብቻ መመልከት ይቻላል ።

አድራሻ፡ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 08 ቀበሌ 13/14 ሾላ ገበያ መብራቱ አጠገብ በቤክማ ዳቦ

ወደ ውስጥ 200 ሜትር ገባ ብሎ መሰቱራ ሃላል ሬስቱራንት አጠገብ

ስልክ፡ 0913 58 03 01

Save Tender