Tender Detail

Tender Details

  • Deadline15 Apr 2023, 11:27 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicles Rent

ኧልቃዲ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር የመጫን አቅማቸው ከ16.74 ሜት ኩብ በላይ የሆኑትን 100 ገልባጭ መኪናዎች በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል


የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ኧልቃዲ ትሬዲንግ ኃ /የተ /የግ/ ማኅበር ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር ለገባው የአሸዋ ማቅረብ ውለታ የመጫን አቅማቸው ከ6.74 ሜት ኩብ በላይ የሆኑትን 100 ገልባጭ መኪናዎች በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል ።ተጫራቾች ከዚህ በታች የቀረበውን ቅድመ ሁኔታ የምታሟሉ የማይመለስ ብር 200 የጨረታ ሰነድ ከድርጅታችን በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን ።

አንድ ተጫራች ማሟላት የሚገባው ፡-

  1. በዘርፉ ሕጋዊ ፈቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  2. ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 70,000 በድርጅታችን ስም ሲፒዮ ማሰራትና ማቅረብ የሚችል ይህ ሲፒኦ በጨረታው ካሸነፉ በላዩ ላይ በመጨር የሥራ ዋስትና ይሆናል በጨረታው ከተሸነፉ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል፤
  3. የራሱ መኪና ለመኖሩ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ወይም ከሌላ ሠው የማከራየት ሙሉ የውክልና ስልጣን ወይም ውል ማቅረብ የሚችል።
  4. ለመኪናው ኢንሹራንስ የተገባለት ሊሆን ይገባል።
  5. ይህ ጨረታ ሰነድ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ ለ15 ቀን የሚቆይ ሆኖ በመጀመሪያዎቹ አስር ቀናት የጨረታ ሰነድ የወሰድበትና በሰነዱ መሠረት የሚጠየቀውን ፎርማሊቲ በማሟት በ15 ቀን ከሠአት 10 ሠአት ድረስ በድርጅታችን በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በማስገባት ጨረታው በ15 ቀን ከሠአት በ10፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል ዉጤቱም ከአምስት የስራ ቀን በኋላ የሚገለጽ ይሆናል ።
  6. አንድ ተጫራች በሌላኛው ተጫራች ላይ ተተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም።
  7. ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።

አድራሻ

አዲስ አበባ ቦሌ ወረዳ 3 የቤት ቁጥር አዲስ ቦሌ መድሀኒያለም ከሚገኘው አዲሱ እስቴድየም በጎን በኩል ከሚገኘው የካልዲስ ኮፊ 300 ሜትር ገባ ብሎ ነው የሚገኘው

ለበለጠ መረጃ የስልክ ቁጥር 0993-12-50-22 በስራ ሰዐት መደወል ትችላላችሁ።

ወይም በኢሜል info@elkaadi.com 

ኧልቃዲ ትሬዲንግ ኃ /የተ /የግ/ ማኅበር

Save Tender