Tender Detail

Tender Details

  • Deadline15 Apr 2023, 10:01 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicles Rent

ማቲዎስ ወንዱ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ለፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል አንድ ደብል ጋቢና ፒካፕ መኪና ከቀረጥ ነጻ የሚያስገቡ ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


ማቲዎስ ወንዱ - የኢትዮጵያ ካንሠር ሶሳይቲ

Mathiwos Wondu - YeEthiopia Cancer Society

የመኪና ግዢ ጨረታ

ማቲዎስ ወንዱ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ለፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል አንድ ደብል ጋቢና ፒካፕ መኪና ከቀረጥ ነጻ የሚያስገቡ ድርጅቶችን በሚከተለው ዝርዝርና በሚያቀርቡት ዋጋ መሰረት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • Type of Vehicles    DOUBLE CABIN, 4WD, DIESEL M/T
  • MODEL:    GUN125L-DNFSXN SFX: 2E

ዝርዝር መስፈርቱን ከሶሳይቲው ማግኘት

  1. ሕጋዊ የታደሰ ከቀረጥ ነጻ የማስገባት የንግድ ፈቃድ ያለው፣
  2. የዘመኑን የስራ ግብር ከፍሎ በ2015 በጀት ዓመት የስራ ፈቃድ ያሳደሰ፣
  3. መኪናውን በገባው ውልና በተባለው ቀን ውስጥ የሚያቀርብ፣
  4. የታክስ መለያ ቁጥር (Tin Number) ያለው፣
  5. ከላይ የተዘረዘሩት መስፈርቶች ማሟሳት የሚችልና ለዚህም ስራ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።

ተወዳዳሪዎች ለመኪናው የምታስከፍሉትን ዋጋ፤ የት እንደተሰራና የምትሰጡትን ዋስትና እንዲሁም ከላይ የተዘረዘሩትን መዘኛዎች መሰረት አድርጋችሁ የምታቀርቡበትን ጊዜ የሚገልፅ የጊዜ ገደብ በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ ለሶሳይቲያችን እንድታመለክቱ እናስታውቃለን።

        አድራሻ

ማቲዎስ ወንዱ - የኢትዮጵያ ካንሠር ሶሳይቲ ከእንግሊዝ ኢምባሲ ዝቅ ብሎ ከምስራቅ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ከፍ ብሎ 300ሜትር ገባ ብሎ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 08 የወጣቶች ገነት ቅድመ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት አጠገብ

የስልክ ቁጥር ፣ +251 97 541 4243 | +251 91 148 9504

 

Save Tender