Tender Detail

Tender Details


መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የተለያዩ የኤሌክትሪክ ገመዶችና ተዛማጅ ዕቃች እና የተለያዩ የቧንቧ ዕቃዎች የተለያዩ ዕቃዎችን ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልwater


የጨረታ ማስታወቂያ

ግልጽ ጨረታ ቁጥር 26/2015

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ ዕቃዎችን ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • ሎት 1 የተለያዩ የኤሌክትሪክ ገመዶችና ተዛማጅ ዕቃዎች
  • ሎት 2 የተለያዩ የቧንቧ ዕቃዎች

ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸወን የምስክር ወረቀት የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ እንዲሳተፋ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን በኋላ ሚያዚያ 02 ቀን 2015 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የሥራ ቀኖች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል እና ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታዉ ማክሰኞ ሚያዚያ 17 ቀን 2015 በ4:00 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን።

አድራሻ:- ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል።

ማስታወሻ:_

ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር

011 435 2148/49/50/

ወይም 011 434 8743/45 መደወል ይቻላል።

Save Tender