የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ግልጽ ጨረታ ቁጥር WSSF/LP/002/2023
የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ምድብ (Lot) |
Descripitions
|
|
1 |
Used battery 70 amp to 200 amp |
|
2 |
Used tyre and Inner tube |
|
3 |
Empty Oil drum, Paint tin, grease drum, Carbide drum, Jarican and others. |
|
4 |
Scrape (ቁርጥራጭ ብረታ ብረት) |
|
5 |
Empty Urea bag with inner liner, Plastic Bag, Empty Polybag and others. |
1. የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የማይመለስ ብር 200.00/ ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከላይ ለተጠቀሱት ግዥዎች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከዚህ በታች በተገለጸው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።
ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ
ሜክሲኮ ፊሊፕስ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 301 አዲስ አበባ
ለተጨማሪ መረጃ 011 558 5229/011 551 6082
2. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተጠቀሰውን የገንዘብ መጠን በሲፒኦ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በመግዛት ዕቃዎቹ የሚገኙበት ቦታ በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በመሄድ መመልከት ይችላሉ።
4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል በየምድቡ ለየብቻ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ከመሆኑ በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ።
5. ጨረታው በተመሳሳይ ቀኑ ከቀኑ 7፡30 ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 305 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚሆን ሲሆን ትክክለኛው የሥራ ቀን/የመክፈቻ ቀን በጨረታ ሰነድ ውስጥ ይጠቀሳል።
6. ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ
