በጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት ለቅ/ጽ/ቤቱ ለቅርንጫፉ አገልግሎት እየሰጠው ያለው ህንፃ በብዛት 01 (አንድ) ሶሰት ደረጃ የሚኖር ህንፃ ለማደስ በብሄራዊ በግልጽ ጨረታ አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር CC-SB/CNB/08/2015/2023
በጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት ለቅ/ጽ/ቤቱ ለቅርንጫፉ አገልግሎት እየሰጠው ያለው ህንፃ በብዛት 01 (አንድ) ሶሰት ደረጃ የሚኖር ህንፃ ለማደስ በብሄራዊ በግልጽ ጨረታ አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
አገልግሎት አይነት |
ብዛት |
ምርመራ |
|
1 |
የህንፃ ክፍሎች የምድር ወለል 1ኛ 2ኛ 3ኛ ላይ የሚገኙ 31 ክፍሎች መተላለፊያ ኮሪደሮች የህንፃ ግድግዳዎች እና የመፀዳጃ ቤቶች ክፍሎች ለማደስ እና ለማሳደስ የሚያገለግሉ መሳሪያዎች በእራሱ አቅርቦ መሉ በሙሉ ህንፃ በቀለም እድሳት አድርጎ ለማስረከብ |
01
|
|
ስለሆነም እድሳት የሚያመለክተው የጨረታው ዝርዝር ሁኔታ በጨረታው ሠነድ ላይ መመልከት ትችላላችሁ።
በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባችዋል።
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ።
- ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር አስገቢው ባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
- የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር) በባንክ የተመሰከረለት C.P.O ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ከጨረታ ሠነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 150.00 (መቶ ሃምሳ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሰመራ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የግዥና ፋይናንስ ቡድን ቢሮ ህንፃ አንደኛ ፎቅ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው መጋቢት 25 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ሚያዝያ 09 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ለ15 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ መሆኑ ይታወቅ።
- ጨረታው ሚያዚያ 09 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ጨረታው የምናስተናግደው ህንፃውን ለማሳደስ የምትሞሉት ዋጋ ይሆናል።
- የጨረታው አሸናፊ የመልካም ስራ አፈፃፀም ዋስትና 10% (አስር በመቶ) C.P.O በማስያዝ ከመስሪያ ቤቱ ጋር ውል ይፈራረማል።
- ተጫራቾች ከጨረታው ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ሊኖረው አይገባም ካለውም ፓራፍ መደረግ አለበት።
- ተጫራቾች ከሚሞሉት ሰነድና ፖስታ ላይ የድርጅታቸው ማህተም እንዲሁም ስም ፣ አድራሻ ፣ ስልክ ፣ ኢሜይል አድራሻ ማድረግ አለባችሁ።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸው ዋጋ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች ተመሣሣይ ዋጋ ቢያቀርቡ ቃለ ጉባኤ በመያዝ በእጣ የምንለይ መሆኑን እናሳውቃለን።
- ዘግይቶ የመጣ ተጫራች ፖስታ ተቀባይነት የለውም።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን መሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- የጨረታ ሰነድ መሸጫና ጨረታ መክፈቻ ቦታ ሰመራ ጉ/ቅ/ፅ/ቤት ግዥና ፋይናንስ ቡድን አስተዳደር 1ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር--0926-42-39-50
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት
