Tender Detail

Tender Details

  • Deadline20 Apr 2023, 12:03 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Construction and Water Works

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለPORTABLE HAND DRILLING MACHINE ግዥ ያወጣዉ የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የጨረታ ማረሚያ አዉጥቷል


ማረሚያ

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ በግልጽ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/2Re-04/2015 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ መጋቢት 08/09/2015 ዓ.ም ማስታወቂያ መውጣቱ ይታወሳል። ነገር ግን የቃላት ግድፈት ስላለበት “አምራች እና አቅራቢ" የሚለው ስህተት ስለሆነ “የትራንስፖርት ድርጅት” በሚል ታርሞ (ተስተካክሎ) ይነበብ።

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ

 

Save Tender