Tender Detail

Tender Details

  • Deadline18 Apr 2023, 11:53 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Equipment And Accessories

በአብክመ የአብክመ ም/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ዳይሬክቶሬት በ2015 በጀት ዓመት ለአብክመ ምክር ቤት ህንጻ አስተዳደርና አጠቃቀም ማዕከል በመደበኛ በጀት UPS and PCB SMICE 63.Q SUPPLY ፣ Lift automatic access control system supply and install እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


በድጋሜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ የአብክመ ም/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ዳይሬክቶሬት በ2015 በጀት ዓመት ለአብክመ ምክር ቤት ህንጻ አስተዳደርና አጠቃቀም ማዕከል በመደበኛ በጀት

  • ሎት 01 UPS and PCB SMICE 63.Q SUPPLY ፣
  • ሎት 02 Lift automatic access control system supply and install እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም፡- ተጫራቾች ማሟላት የሚፈለግባቸው መስፈርቶች:

  1. ህጋዊና ወቅታዊ የታደሰ በዘርፉ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።
  2. የዘመኑን ግብር የከፈለና ቲን ካርድ ማቅረብ የሚችሉ።
  3. ተጫራቾች የሞሉት ዋጋ ብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዳቸውንና ሌሎች መረጃዎቻቸውን በፖስታ በማሸግ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ለአብክመ ም/ቤት ጽ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 40 ለሥራው በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  5. ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ታሽጎ 4፡00 ይከፈታል።
  6. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሀሣብ ስማቸውን ፣ ፊርማቸውንና ሙሉ አድራሻቸውን ማስፈር አለባቸው።
  7. የጨረታው ጊዜ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሀሣብ ላይ ለውጥ /ማሻሻያ/ ማድረግና ከጨረታው እራሣቸውን ማግለል አይችሉም።
  8. ጨረታውን ለማዛባት የሚሞክሩ ተጫራቾች ከጨረታ ውጭ እንደሚሆኑና ለወደፊቱም በመንግስት የግዥ ጨረታ እንዳይሳተፉ የሚደረጉ መሆኑን እንገልፃለን።
  9. ተጫራቾች ለሥራው የተዘጋጀውን ሠነድ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት አብክመ ም/ቤት ጽ/ቤት/ገ/ያዥ ቢሮ ቁጥር 48 መግዛት ይችላሉ።
  10. ተጫራቾች የጨረታ ዋጋ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ) 1 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲ.ፒ.ኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ የሚፈልጉ ለጽ/ቤቱ ገንዘብ ያዥ በመክፈል የደረሰኙን ኮፒ ከዋጋ ማቅረቢያው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  11. ተጫራቾች ጨረታውን ካሸነፉ በኋላ 10 በመቶ የውል ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ /በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ማቅረብ /ማስያዝ/ይኖርባቸዋል።
  12. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  13. ጨረታው ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ይከፈታል።
  14. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።

ለበለጠ ማብራሪያ በሥልክ ቁጥር 058 226 2151 ደውለው ወይም ግ/ፋ/ን/አስ/ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 40 በአካል ጠይቆ መረዳት ይቻላል።

የአብክመ ም/ቤት ጽ/ቤት

Save Tender