Tender Detail

Tender Details

  • Deadline11 May 2023, 11:50 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Building Construction

በደ/ጎንደር ዞን በነፋስ መዉጫ ከተማ የሚገኘው የልደት ኃ/የተወሠነ የገንዘብ ቁጠባና ብድር የኅብረት ሥራ ዩኒዬን ለታች ጋይንት ቅርንጫፍ ለጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ባለ ሶስት ፎቅ (G+3) በመደበኛ በጀት ለማሰራት ይፈልጋል


2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ጎንደር ዞን በነፋስ መዉጫ ከተማ የሚገኘው የልደት ኃ/የተወሠነ የገንዘብ ቁጠባና ብድር የኅብረት ሥራ ዩኒዬን ለታች ጋይንት ቅርንጫፍ ለጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ባለ ሦስተኛ ፎቅ (G+3) በመደበኛ በጀት ለማሰራት ይፈልጋል።

በመሆኑም

በተጫራቾች በኩል የሙያ እና የጉልበት ስራ የሚቀርቡ ሲሆን ሌሎች በድርጅቱ በኩል የሚቀርቡ መሆኑን እያሳሰበ ለበለጠ መረጃ በተጫራቾች መመሪያ ገጽ 7 ላይ ይመልከቱ የእጅ (የጉልበት) እና የሙያ ስራ ግዥ ለጠቅላላ ስራ ተቋራጭ (G.C) ከደረጃ 6 እና በላይ ለህንፃ ስራ ተቋራጭ (B.C ) ከደረጃ 5 እና በላይ ከሆኑ ህጋዊ ተወዳዳሪዎች መካከል በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም፡

  1. አቅራቢዎች ህጋዊና በዘመኑ የታደሠ የንግድ /የስራ/ ፈቃድ እንዲሁም ከመንግስት የሚጠበቅባቸውን የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የተቀበሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. የወጣው ጨረታ ብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር / እና በላይ ዋጋ እንደሚሆን ሲገመት የተጨማሪም የእሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገበ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. ጨረታው 2 በመቶ የሞላውን የጨረታ ማስከበሪያ ውል (ሲፒኦ) በባንክ የተረጋገጠ ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች በሚሞሉት የመወዳደሪያ ሃሳብ ስማቸውን ፣ ፊርማቸውን እና ሙሉ አድራሻቸውን ማስፈር ይኖርባቸዋል።
  5. የጨረታ ሰነዱ በነፋስ መዉጫ ከተማ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ለ10 ተከታታይ ቀናት ብቻ እስከ ቀኑ 11፡30 ድረስ የመጨረቻ ሠነዱን ዋናው ጽ/ቤት ድረስ በመምጣት በአካል /ህጋዊ ወኪላቸው በኩል መግዛት ይችላሉ።
  6. የጨረታ መዝጊያው ጊዜ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግና ከጨረታው ራሳቸውን ማግለል አይችሉም።
  7. የጨረታው ሰነዱ በሁለት ኤንቨሎፕ /ፖስታ/ አንድ ወጥ የሆነ ዋጋ ዋና እና ቅጅ በሰም ታሽገው መቅረብ አለባቸው።
  8. የቅጅዎቹ ብዛት ሠነዶቹ ሥልጣን ባለው አካል የተፈረመባቸውና ማህተም ሊኖራቸው ይገባል።
  9. የመጫረቻ ሰነዱን ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ለ11 ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 4፡00 ድረስ ማስገባት ይችላሉ።
  10. የመጫረቻ ሰነዱ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ተዘግቶ በዕለቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎች /በተገኙበት /ባይገኙም ይከፈታል።
  11. ዩኒዬኑ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  12. የአከፋፈሉ ሁኔታን በተመለከተ በተጫራቾች መመሪያ ይመልከቱ።
  13. የጨረታ ሰነዱ ሲገዙ 7 ገፅ የተጫራች መመሪያ መያያዙን ያረጋግጡ።
  14. ተጫራቾች አሪጅናሉን በፖስታ በማሸግ ፣ ኮፒዉን በፖስታ በማሸግ ፣ ሲፒኦዉን በፖስታ በማሸግ እና 3ቱንም ፖስታዎች በአንድ ላይ በሌላ ፖስታ ዉስጥ በማድረግ እና በማሸግ ጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ግዴታ ነዉ።
  15. ግልፅ ያልሆኑ ጉዳዬችን በስልክ ቁጥር 058 445 0048 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

የልደት ኃ/የተወሠነ የገንዘብ ቁጠባና ብድር የኅብረት ሥራ ዩኒዬን

Save Tender