የመከላኪያ ኮንስትራከሽን ኢንርፕራይዝ የሐረር ፌዴራል ፖሊስ አጠቃላይ ሆስፒታል እና አፓርትንት ግንባታ ፕሮጀከት ግንባታ አገልግሎት የሚውል የ Formwork እና Rebare የጉልበት ሥራ (peace rate) ግዥ ያወጣዉ የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ማስተካከያ አዉጥቷል
የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ
የጨረታ ቁጥር መኮ/ፕ/22-028/14 እና 15/2015
የመከላኪያ ኮንስትራከሽን ኢንርፕራይዝ የሐረር ፌዴራል ፖሊስ አጠቃላይ ሆስፒታል እና አፓርትንት ግንባታ ፕሮጀከት (22–02B) ግንባታ አገልግሎት የሚውል የ Formwork እና Rebare የጉልበት ሥራ (peace rate) ግዥ ለፈጸም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ሐሙስ መጋቢት 7/2015 ዓ.ም ማውጣቱ የሚታወስ ሲሆን በማስታወቂያው መሰረት ጨረታው መጋቢት 22 ቀን 2015 ዓ.ም
እንደሚከፈት ቢገለፅም በጨረታ ሰነዱ ላይ ማስተከከያ በማስፈለጉ የጨረታው መከፈቻ ቀን የተራዘመ ሲሆን፣ የሚከተሉት ማብራሪያዎች ተሰጥቶበታል።
በዚህም መሠረት
- የጨረታው አሸናፊ ሆነው ሲገኙ የሥራውን ጠቅላላ ዋጋ 10% የመልካም ስራ አፈፃፀም ዋስትና በሁኔታ ላይ የተመሰረተ (Conditional Bank Guarantee) ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሠረት Average Turn Over with in the past 3 year (2011, 2012, 2013 EC) paid payment certifict ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
|
S.No |
Description |
Requirement |
|
|
|
|
|
Average Turn |
12.5 |
|
AFormwork |
Must |
|
|
Average Turn |
|
|
Rebare |
Must |
- ጨረታው፡- ሚያዝያ 2 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይዘጋል።
- ሚያዝያ 2 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ይከፈታል። ማሳሰቢያ፡-ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ከጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል። አድራሻ፡- በሐረር ፌዴራል ሆስፒታል ግቢ ውስጥ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የሐረር ፌዴራል ፖሊስ አጠቃላይ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀከት ስክ ቁጥር፡-025 466 7013/025 466 4359
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተፕራይዝ
