Tender Detail

Tender Details

  • Deadline25 Apr 2023, 10:39 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Equipment And Accessories

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የደንብ ልብስ ፣ የህክምና ዕቃ ፣ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎችን የቢሮ ዕቃዎችን እንዲሁም የተሽከርካሪ ጎማ እና መለዋወጫዎችን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል


የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር

HU/CSH/NCB/Yedenblibs/02/25/2015 BY

HU/CSH/NCB/Medical Equipment/01/27/2015 BY

HU/CSH/NCB/Computer & Related/02/28/2015 BY

HU/CSH/NCB/Furniture/03/29/2015 BY

HU/CSH/NCB/Transport/04/30/2015 BY

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

  • የደንብ ልብስ፣
  • የህክምና ዕቃ፣
  • ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎችን
  • የቢሮ ዕቃዎችን እንዲሁም
  • የተሽከርካሪ ጎማ እና መለዋወጫዎችን

የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ ጋብዞ በማወዳደር ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ ከፌዴራል ሀገር ውስጥ ገቢ ወይንም ከሌሎች ግብር ሰብሳቢ የመንግስት መ/ቤቶች ወቅታዊ የግብር ግዴታቸውን የተወጡና በመንግስት ጨረታዎች መካፈል የሚችሉ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ፣ በፌዴራል ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የመረጃ መረብ ድረ-ገጽ Web-site ላይ የተመዘገቡ እና የሚጫረቱበት ዋጋ ከብር 200,000.00 / ሁለት መቶ ሺህ ብር, የሚበልጥ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
    • ተጫራቾች የጨረታውን ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ለደንብ ልብስ ብር 15,000.00 (አሥራ አምስት ሺህ)፣
    • ለህክምና ዕቃ ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ)፣
    • ለኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ)፣
    • ለቢሮ ዕቃዎች ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ)
    • ለተሸከርካሪ ጎማ እና መለዋወጫ ብር 15,000.00 (አስራ አምስት ሺህ) በተረጋገጠ ቼክ ወይም CPO የጨረታው ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  2. በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታውን ሠነድ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የተዘጋጀውን ሠነድ ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን መግዛት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ ላይ ብቻ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው የደንብ ልብስ፣ የህክምና ዕቃ እና ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎችን ጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 17 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ድረስ፤ የቢሮ ዕቃዎችን እና የተሽከርካሪ ጎማ እና መለዋወጫ ጨረታ እስከ ሚያዝያ 18 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ድረስ በሆስፒታሉ ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ።
  4. የደንብ ልብስ፣ የህክምና ዕቃ እና ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች ጨረታ ሚያዝያ 17 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 8:40 የሚከፈት ሲሆን፤ የቢሮ ዕቃዎች እና የተሽከርካሪ ጎማ እና መለዋወጫ ጨረታ ሚያዝያ 18 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 8:40 በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በሚገኘው መሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  5. ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር 251-46 212 1379

ፋክስ 251-46 220 8755

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

Save Tender