Tender Detail

Tender Details

  • Deadline19 Apr 2023, 9:59 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

በኢፌዴሪ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት Laptop Computer በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር 04/2015

በኢፌዴሪ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ከዚህ ቢታች የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል  Laptop Computer

በዚህ በጨረታው መወዳደር የምትችሉት፦

  1. ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃዳቸውንና የዘመኑ ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ በ7ንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀውና አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገባቸው የምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴትታከስ፣ የግብር መከፈያ መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ ግብር የመከፈል ግዴታቸውን የተወጡ ሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር ሰብሳቢው ባለሥልጣን የተሰጠ ማስረጃ ጨረታ ለመሳተፍ ህጋዊ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ ሆን አለባቸው።
  2. ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር የያዘ ሰነድ ለሚጫረቱበት የማይመለስ በብር 100 (መቶ) በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ5 ቀናት አዲስ አበባ እስታዲየም መንገድ ትራንስፖርት ያለበት ሰማያዊ ተመሳሳይ ሕንፃ ላይ በሚገኘው የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ግዥና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ግራውንድ በአካል በመምጣት መግዛት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ስም ሲፒኦ 10,000.00 አስር ሺ ብር ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  4. ተጫራቾች ለተወዳደሩበት ቴhኒካል ሰነድ ኦርጅናል ኮፒ በተለያየ ፖስታ ፋይናንሻል ኦርጅናል ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማሸግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ለዚሁ mበተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ከአሸናፊው ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ከተገለፀው አቅርቦት መጠን በላይ መጨር ወይም መቀነስ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው በአሸናፊው ተጫራች የቀረበው ውድድሩ የተገኘው ዋጋ ሳይቀየር እስከ 25%መጨመር ወይም መቀነስ እንደሚቻል።
  6. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚያው ዕለት ጠዋት 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ሆኖም የመከፈቻ ቀኑ ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበዓላት ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል። ከተጠቀሰው ቀን ዘይግቶ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ዋጋ አይኖረውም።
  7. መሥሪያ ቤቱ ለጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። መረጃ ስልክ ቁጥር 0911 06 58 20 መደወል መረጃ ማግኘት ችላሱ አድራሻችን፡-አዲስ አበባ እስታዲም መን7ድ ትራንስፖርት ያስበት ሰማያዊ ተመሳሳ ህንፃ

በኢ.ፌ.ዴሪ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት

 

 

Save Tender