በምስራቅ ጎጃም ዞን የቢቡኝ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ን/አስ/ድን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ የቤትና የቢሮ እቃዎች ፣ ብትን ጨርቃ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በምስራቅ ጎጃም ዞን የቢቡኝ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ን/አስ/ድን በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በ2015 በጀት ዓመት የሁለተኛ ዙር የተለያዩ እቃዎችን ግዥ ማለትም
- ሎት 1 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣
- ሎት 2 የቤትና የቢሮ እቃዎች፣
- ሎት 3 ብትን ጨርቃ ጨርቅ እና
- ሎት 4 የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ ለመጫረት የምትፈልጉ ሁሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
- በአዲሱ አዋጅ መሠረት የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ።
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው።
- የግዥ መጠን ብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና ከዚያ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ከፋይነት የተመገቡ መሆናቸውን የሚያረገጥ የምስክር ወረቀት ቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃ ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ ለየብቻዉ በማሸግና በእያንዳንዱ ፖስታ ላይ የግዥ ፈፃሚ መስሪያ ቤትና የተጫራቾችን ሙሉ ስምና አድራሻ ፊርማና ማህተም በማስቀመጥ ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
- አሸናፊው ተጫራች ማሸነፉ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ከ5 የስራ ቀናት በኋላ ባሉት በ5 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ የጨረታ አሸናፊዉ የዉል ማስከበሪያ ጠቅላላ ዋጋውን 10 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /በጥሬ ገንዘብ/ በመሂ1ማስያዝ አለባቸዉ።
- በጨረታ ውድድሩ የሚደረገው በሎት ድምር ዋጋ ሲሆን የሚገዙ የእቃዎችን አይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሸን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።
- የጨረታ ሰነዱን ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ የማይመለስ በመክፈል ፋይናንስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 01 ማግኘት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት ብር የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ 2 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲ.ፒ.ኦ/ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ በመሂ1 ማስያዝ አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታ ሃሳባቸዉን ዋናውንና ቅጁን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በቢ/ወገንብ/ጽ/ት በግዥ ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 01 በተዘጋጀው የጨረታ ማስገቢያ ሳጥን ለእቃዎች ጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ስዓት ከ25/07/2015 ዓ.ም እስከ 09/08/2015 ዓ.ም 11፡30 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ለእቃዎች ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሉቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በግዥ/ን/ስ/ድን ቢሮ ቁጥር 01 በ16ተኛዉ ቀን በ10/08/2015 ዓ.ም 3:00 ይታሸጋል በዚሁ ቀን 3:30 ይከፈታል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ ሙበቱ የተጠበቀ ሲሆን መ/ቤቱ 20 በመቶ የመጨመር የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
- ከላይ በሎት ከተዘረዘሩት እቃዎች ዉስጥ መ/ቤቱ የእቃዎችን ናሙና በሚፈልጉ ጊዜ እንዲያቀርቡ የሚጠየቁ መሆኑን እንገልፃለን በሌላ በኩል አሸናፊዉ ድርጅት እቃዎችን በሙሉ በወረዳዉ ዉስጥ ባሉ 4ቱም ፑሎች ሊያቀርብና ጥራቱ ተረጋግጦ ገቢ ይሆናል።
- መ/ቤቱ ጨረታዉ በሚከፈትበት ቀን ብሄራዊ የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓትና ቀን ይከፈታል።
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 01 ድረስ በአካል በመገኘት በስልክ ቁጥር 058 254 0049/47 በመደወል ማግኝት ይችላሉ።
የቢቡኝ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
