የሰላም ማስከበር ማእከል G+3 (20-03B) ፕሮጀክት የውስጥና የውጭ ልስን የእጅ ዋጋ ስራ በንዑስ ስራ ተቋራጭ ለማሰራት አስፈላጊውን የእጅ መሳሪያ በራሳቸው በማቅረብ የሚሰሩ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቀያ -
የጨረታ ቁጥር DCE/PK/029/2015
የሰላም ማስከበር ማእከል G+3 (20-03B) ፕሮጀክት የውስጥና የውጭ ልስን የእጅ ዋጋ ስራ በንዑስ ስራ ተቋራጭ ለማሰራት አስፈላጊውን የእጅ መሳሪያ በራሳቸው በማቅረብ የሚሰሩ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ስለሆነም
- ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡ እንዲሁም የግብር ሰብሳቢው ባለስልጣን የተሰጠ የታደሰ በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሠረት መሆን አለበት።
- ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰአት ቅዳሜን ጨምሮ ባሉት 10 ተhታታይ ቀናት ጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት (17-06B) በስታፍ ኮሌጁ ግቢ ውስጥ በሚገኘው የፕሮጀክት ገንዘብ ያዥ ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾችየሚወዳደሩበትንዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ሚያዝያ 05፣ 2015ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ሚያዝያ 05/2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ከሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ ቢሮ ይከፈታል.
- ፕሮጀክቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- አድራሻ- የመከሳከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት (17-06B)
- ቀጥታ ስልክ ቁጥር 011 895 9810 | 0934 56 06 31 | 011 812 1352
- 6 ኪሎ (ወደ ፈረንሳይ ቤላ መንገድ መሄጃ)ሚገኘው የመከላከያ አዣዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ካምፕ ውስጥ
