ናሽናል ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር RO Activated Carbone filter እና UPS 15KVA በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ
ናሽናል ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች በተገለጸው መስፈርት መሰረት RO Activated carbone filter እና UPS 15KVA በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ. |
የእቃው አይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
ሞዴል |
ብራንድ |
የአንዱ ዋጋ ከቫት በፊት |
|
1 |
RO Activated Carbone filter type coconut size 12x4/8x30 Mesh |
ኪ.ግ
|
8,000
|
|
|
|
|
2 |
UPS 15KVA |
በቁጥር |
1 |
|
|
|
በመሆኑም ተጫራቾች
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ ሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 3 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ/100,000.00 (መቶ ሺህ) ብር ማስያዝ አለባቸው።
- ጨረታው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ቀናት የሚቆይ ሆኖ ማለትም ሚያዝያ 10/2015 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ጨረታው ተዘግቶ ሚያዝያ 13/2015 ዓ.ም. ድሬዳዋ በሚገኘው ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ተጫራቾች ከላይ በተገለጸው መስፈርት መሰረት የአንድ ከግ RO activated Carbone filter እና የአንዱን UPS 15KVA ዋጋ በግልጽ በማስቀመጥ ሳር ቤት ግደይ ገ/ህይወት ህንጻ 3ኛ ፎቅ አ.አ. ስልክ፡ 251-11 442 1928/0921-16-04-44 ግዥ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ስልክ ቁጥር 0935-98-50-83/0946-43-93-94 ግዥ ክፍል በታሸገ ፖስታ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
- የጨረታው ሳጥን ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል።
መ/ቤቱም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ.
