ናሽናል ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር ለድርጅቱ ስራ የሚውል የተለያዩ መጠን ያላቸው እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ
ናሽናል ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር ለድርጅቱ ስራ የሚውል የተለያዩ መጠን ያላቸው
- PLATE,
- BAR ANGLE,
- FLAT IRON,
- PIPE,
- U CHANNEL,
- IRON FLANGE,
- GASKET PAPER,
- H STEEL,
- CHANNEL STEEL,
- ELBOW,
- FAN DUCT,
- PAINT TRAFFIC YELLOW እና
- FINISH PAINT (GRAY) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም ተጫራቾች
- በዘርፉ የታደሰ የ2015 ንግድ ፍቃድ ያለው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡
- የተዘጋጀውን ከላይ የተገለጹትን ግዢዎች የተለያዩ መጠናቸውን እና ብዛታቸውን የሚገልጽ ስነድ በቴሌግራም ቻናል htfps://t.me/nafionqlcementscBID (National Cement AA Support Office) ያለምንም ክፍያ መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 3 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ. 20,000.00 (ሀያ ሺህ) ብር ወይም የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው።
- የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ ማለትም ሚያዝያ 13 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ጨረታው ተዘግቶ ሚያዝያ 18 ቀን 2015 ዓ.ም ድሬዳዋ በሚገኘው ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ተጫራቾች ከላይ በተገለጹትን እቃዎች የእያንዳንዱን ዋጋ በግልጽ በማስቀመጥ ሳር ቤት ግደይ ገ/ህይወት ህንጻ 3ኛ ፎቅ አ.አ. ስልክ፡ 251-11 440 1495 /0921-16-04-44 ግዢ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ስልክ ቁጥር 0935-98-50-83 / 0946-43-93-94 ግዢ ክፍል በታሽገ ፖስታ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
- ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
ማሳቢያ፡-ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል፡ መ/ቤቱም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
