Tender Detail

Tender Details

  • Deadline15 Apr 2023, 11:20 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicles Rent

የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።

የተበዳሪ ስም

የንብረት አስያዥ ስም
 

አበዳሪው
ቅርንጫፍ

ጨረታው
የቀረበ ንብረት

የተሸከርካሪዎች ዝርዝ መረጃ

የሃራጅ መነሻ ዋጋ ብ

ሀራጁ የሚናወንበረ

(ሰሴዳ ቁጥር

ሞተር
ቀጥር

የሻን ቁጥር

የተሰራበት ዘመን

የተሰራበት ሀገር

ቀን

ሰአት

ኤ.ኤፍ..ክስ
ኦሲስ ዋተር
ሪሶርስስ ኤንድ
ሃይድሮ ፓወር
ኢንጂነሪንግ ኃ/
የተ/የግ/ማ

ኤ.ኤፍ.አክስ ኦሲስ
ዋተር ሪሶርስስ
ኤንድ ሃይድሮ
ፓወር ኢንጂነሪንግ

ኃ/የተ/የግ/ማ

እቴጌ
ጣይቱ
አብይ
ቅርንጫፍ
 

ቶዮታ ሃይሉክስ
ደብል ፒክ አፕ

አአ-03-0198736


2KD5259734

MROFR22G4
E0706127

2013

ጃፓን

2,300,000.00

ሚያዚያ 11
ቀን 2015
ዓ.ም

ከጠዋቱ 3፡00-5፡00
 

አውቶሞቢል

አአ03-A58270

2NZ1271020

NZE1210222868

2003

ጃፓን

ቶዮታ

 

1,300,000.00

ከረፋዱ 5፡00-7፡00

ሐሪጅ ደንቦች

  1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
  2. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡ በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራቾች ምዝገባ አይካሄድም።
  3. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ የጨረታው አሸናፊ መሆኑ ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መከፈል አለበት፡፡ ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል። የሰሌዳ ቁጥር አአ-03-01-98736 ተሸከራካሪ ከቀረጥ ነፃ የገባ እና እስከ መጋቢት 22 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ የቀረጥ እና ታክስ መጠኑ ብር 325,234.70 (ሶስት መቶ ሀያ አምስት ሺህ ሁለት መቶ ሰላሳ አራት ከ70/100) ነው። በመሆኑም ገዢ ቀረጥ መክፈል ወይም የቀረጥ ነፃ መብት ያለው መሆን ይጠበቅበታል።
  4. ሐራጁ ከላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት በአዲስ አበባ በተለምዶ ሰንጋተራ በሚባለው አካባቢ (በባንኩ የወደፊት ዋና መ/ቤት ግቢ ውስጥ) ይካሄዳል።
  5. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ናቸው።
  6. ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች 15% የተ.እ.ታክስ እና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ክፍያዎችን የስም ማዛወሪያ ጨምሮ ገዢው / አሸናፊው ይከፍላሉ።
  7. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  8. ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከአበዳሪው ቅርንጫፍ ጋር ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይችላሉ።
  9. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-558-6568 / 011-515-8647 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።

 

 

 

 

Save Tender