Tender Detail

Tender Details

  • Deadline06 Sep 2022, 12:28 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ የተለያዩ አይነት የደንና የፍራፍሬ ዘሮችን አግባብነት ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


የደንና ፍራፍሬ ዘሮች ግዥ ጨረታ

ማስታወቂያ ቁጥር 025/14

የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ የተለያዩ አይነት የደንና የፍራፍሬ ዘሮችን አግባብነት ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የግዥ ዓይነት

የደን ዘር አይነቶች

የጨረታ ማስከበሪያ

የጨረታ መክፈቻና ማሸጊያ

ማሸጊያ

መክፈቻ

1

የተለያዩ አይነት የደን ዛፍ ዘር

ኪ/ግ

3,100

ብር 20,000

9:00

9:30

2

የአቮካዶ ዘር

ኪ/ግ

100,000

 

 

 

 

  • በመሆኑም በንግድ ሥራ ዘርፉ የታደሰ ፈቃድ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል።
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 20,000 ብር በሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ያስያዙበትን ማቅረብ አለባቸው።
  • ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 01/13/2014 ዓ.ም. ከቀኑ 9፡00 ድረስ የማይመለስ ብር 100 በመክፈል በሀዋሣ ዩኒቨርሲቲ ጎዳና ከሚገኘው የመ/ቤቱ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 002 መውሰድ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነድ (ኘሮፎርማ) በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 01/13/2014 ዓ.ም. ከቀኑ 9፡00 ድረስ የቴክኒካልና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሠነዶችን በአንድ ፖስታ በማዘጋጀት በቢሮው ግዥና/ንብ/አስ/ቢሮ ቁጥር 002 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  • ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ከአሸናፈው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል።
  • የጨረታው ሳጥን በ01/13/2014 ዓ.ም. ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ታሽጐ በዕለቱ 9፡30 ሰዓት ተጫራቾች /ተወካዮቻቸው/በተገኙበት በቢሮው የግዥና ንብ/አስ/ ቢሮ ቁጥር 002 ይከፈታል።
  • ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ፡- 046 220 6596/046 212 5774 ይጠቀሙ።

የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ

 

Save Tender