Tender Detail

Tender Details

  • Deadline13 Sep 2022, 12:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Equipment And Accessories

የጡሎ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ ቋሚ እቃዎችና ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የቢሮ መገልገያ እቃዎች እንዲሁም ለሒርና ቴክ/ሙያ ስልጠና ተቋም ስልጠና አገልግሎት የሚውሉ እስከ መስሪያ ቤት በመስጠት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


የግዥ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክ/በምዕ/ሐረርጌ ዞን የጡሎ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ለ2015 የበጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ የሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ

  • የጽህፈት መሳሪያዎች ፣
  • ቋሚ እቃዎችና ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የቢሮ መገልገያ እቃዎች እንዲሁም ለሒርና ቴክ/ሙያ ስልጠና ተቋም ስልጠና አገልግሎት የሚውሉ እስከ መስሪያ ቤት በመስጠት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ አቅራቢዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የመወዳደሪያ መስፈርት የምታሟሉ እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል።

  1.  የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  2. በአቅራቢነት ዝርዝር መዝገብ ውስጥ የተመዘገቡና ከሚመለከታቸው ባለስልጣን መስሪያ ቤት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ.
  3. በተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የተመዘገቡና ስለመመዝገባቸው የሚገልጽ ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  4. ተጫራቾች የጨረታና የውል ስምምነት ማስከበሪያ (cpo) የአጠቃላይ ዋጋ 2% በባንክ የተመሰከረለት ወይም በቼክ የ3 ወር የቆይታ ጊዜ ያለው ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል፡፡
  5. ተጫራቾች የ$200 ብር ብቻ ለጡሎ ወረዳ አገር ውስጥ ገቢ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣ ክፍያውን ከፍለው የጨረታ ሰነዱን የክፍያ ደረሰኙን በመያዝና በማሳየት ከጡሎ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የግዥ ክፍል መውሰድ ይችላሉ
  6. ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎችና የዋጋ ማቅረቢያ (ፕሮፎርማ) ዋናውንና ኮፒውን በመሙላት በተለያየ ፖስታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሲፒኦን ጨምሮ ፖስታው ላይ ኦሪጅናልና ኮፒውን በመግለፅና አድራሻ በማስቀመጥ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት.
  7. ጨረታው የሚከፈተው ጨረታው በአዲስ ዘመን ከወጣበት በ21ኛው ቀን በመጀመሪያ የስራ ቀን በ6፡00 ሰዓት ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በማስገባት በ8፡00 ሰዓት ተጫራቾችና ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሮ ቁጥር 1 ይከፈታል፡፡
  8.  መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ወይም ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፤- በኦሮሚያ ክ/በምዕ/ሐረርጌ ዞን የጡሎ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት

ስልክ 09 10 79 27 27 ወይም 09 53 53 11 11

ሒርና ከተማ

በኦሮሚያ ክ/በምዕ/ሐረርጌ ዞን የጡሎ ወረዳ ገ/ጽ/ቤ

Save Tender