Tender Detail

Tender Details

  • Deadline08 Sep 2022, 11:58 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Equipment And Accessories

የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2015 ዓ.ም. የበጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎችና የሕግ ታራሚዎች አልባሳት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


የጨረታ ማስታወቂያ

የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2015 ዓ.ም. የበጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎችና የሕግ ታራሚዎች አልባሳት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ተ/ቁ

የዕቃው ዓይነት

ሎት 1

የተለያዩ ቋሚ እቃዎች

ሎት 2

የተለያዩ የህግ ታራሚዎች አልባሳት

 በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባችሁ።

  1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው መሆን በዘርፉ የተሰማሩ ለመሆናቸው በጀርባው የተገለጸ መሆን አለበት።
  2. የዘመኑን የመንግሥት ግብር የከፈሉ።
  3. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፣ የታደሰ የዘመኑን ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉና የታደሰ የንግድ ምዝገባ ሠርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው።
  4. የመንግሥት መ/ቤቶች ለሚያቀርቡት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችሉ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው እንዲሁም በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችሉ ከገቢዎች ጉምሩከ ባለሥልጣን የዘመኑን ግብር ከፍለው አለማጠናቀቃቸው ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
  5. አማራጭ ዋጋ በዚህ ጨረታ ማቅረብ አይቻልም።
  6. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታ ውጤቱ እንደታወቀ ተመላሽ የሚሆን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ተብሎ በተዘጋጀው ከባንክ በተመሰከረለት ሲ.ፒ.ኦ ለሎት 1 ብር 50,000 ብር (ሃምሳ ሺ ብር) ለሎት 2. ብር 40, 000 ብር (አርባ ሺህ ብር) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  7. እንዲሁም የባንክ ዋስትና የሚያስይዙ ተጫራቾች የቆይታ ጊዜው ጨረታው ከተከፈተብት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር 6o ቀንና ከዚያ በላይ መሆን ይኖርበታል።
  8. ተጫራቾች ቴከኒካል ሰነዶችና የዋጋ ማቅረቢያዎችን (ፋይናንሽያል) ሰነዶች በተለያዩ ፖስታ ታሽጎ ለየብቻ መቅረብ አለበት ቴክኒካልና ፋይናንሽያል ሰነድ በአንድ ላይ አሽጎ ያቀረበ ተወዳዳሪ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከጨረታው ውጭ ይደረጋል።
  9. ማንኛውም ተጫራቾች የሚያስገባው ሰነድ ፋይናንሽያል የጨረታ ሰነድ አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ በተለያዩ ፖስታ በሰም በማሸግ በፖስታው ላይ የጨረታ ሰነዱን ቁጥር የሚጫረትበትን በትክክል መሳተፍ እንዲሁም በፖስታው ላይ እና በሁሉም የመጫረቻ ሰነድ ላይ የድርጀቱን ማህተም በመምታት ማስገባት የያለበት ሲሆን፤ ስርዝ ድልዝ በፍሉድ የጠፋ ሰነድ ዋጋ ያልተሞላበት ዝርዝር ተቀባይነት የለውም።
  10. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚያስይዙት ሲፒኦ ከቴክኒክ ሰነዶች ጋር በአንድ ላይ ታሽገው መቅረብ አለባቸው።
  11. ተጫራቾች ፒያሳ አ/አበባ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ከፍ ብሎ በሚገኘው ፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ዋናው መ/ቤት 1ኛ ፎቅ የግዢና ፋይናንስ ቢሮ ቀርበው በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
  12.  ጨረታው ጳጉሜ 3 ቀን 2014 ዓ.ም. ከረፋዱ 6፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት የሚከፈት ሆን ከመ/ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
  13. ዘግይተው የሚጡ የጨረተ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።
  14.  መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፈልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  15.  ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ዕቃዎች እስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ:_ በስልክ ቁጥር 011 126 5665/011 126 5199 ደውለው መጠየቅ

የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን

 

Save Tender