Tender Detail

Tender Details

  • Deadline19 Aug 2022, 11:17 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Equipment And Accessories

የጭሮ ከተማ ገንዘብ ቢሮ የፅህፈት መሣሪያዎችን ፣ ቋሚ ዕቃዎችን ፣ አላቂ የቢሮ ውስጥ ዕቃዎችን ፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና የስፖርት ትጥቆችን ፣ የመኪና ጎማዎች እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


የጨረታ ማስታወቂያ

የጭሮ ከተማ ገንዘብ ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • 1ኛ የፅህፈት መሣሪያዎችን (stationery material)
  • 2ኛ ቋሚ ዕቃዎችን (Fixed Asset)
  • 3ኛ አላቂ የቢሮ ውስጥ ዕቃዎችን
  • 4ኛ የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና የስፖርት ትጥቆችን
  • 5ኛ የመኪና ጎማዎች
  • 6ኛ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች

ለጭሮ ከተማ ሥሪያ ቤቶች ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ለመወዳደር (ምትፈልጉ ሁሉ፦

  1. 2014 የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  2. ተጨማሪ እሴት ታክስ (5%)
  3. የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት (Suppliers Register)
  4. ለእያንዳንዱ ዕቃዎች ተገቢውን የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል
  5. የአሸናፊውን ዕቃዎች እስከ ጭሮ ከተማ ንብረት hፍል ማቅረብ የሚችል
  6. CPO ለእያንዳንዱ 5oooብር ማስያዝ አለበት።
  7. ሠነዱን ለመግዛት ለእያንዳንዱ የማይመለስ 100 ብር ጨረታው በ12/12/2014 እስከ 4/13/2014 በዚሁ ቀን በጭሮ ከተማ ገንዘብ ቢሮ በመግዛት ከረፋዱ 5፡30 ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8፡oo ሰዓት ይከፈታል።

ማሳሰቢያ፡- ድርጅቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል መሰረዝ ይችላል።

ስልክ ቁጥር፦ 0906 79 44 09 ከድር ወይም 0922 50 44 99 ለሜሳ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የጭሮ ከተማ አካባቢ አስተዳደር ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት

Save Tender