የደጃዝማች ኃይሉ ተስፋዬ ቅድመ አንደኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2015 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ
የደጃዝማች ኃይሉ ተስፋዬ ቅድመ አንደኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2015 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚህም መሰረት ተጫራቾች ማሟላት የሚገባችሁ የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ በዕቃ አቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ከፋይነት የተመዘገቡ ፣ በተለያዩ ጥፋቶች ያልታገዱ፣ የጨረታ ማስከበሪያ ከታወቀ የባንክ አካውንት ሲፒኦ ማቅረብ የሚችሉ።
|
እያንዳንዱ ሎት |
በሲፒኦ ማስያዝ ያለባቸው |
|
ሎት 1. አላቂ የፅህፈት እቃዎች፣ |
7000.00 |
|
ሎት2. አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ |
8900.00 |
|
ሎት3. የደንብ ልብስ እና ስፌት፣ የስፖርት ትጥቅና የስፖርት ጫማ |
7000.00 |
|
ሎት4. ፈርኒቸር ዕቃዎችን፣ |
2700.00 |
|
ሎት5. የቢሮ ማሽነሪ ጥገናዎች (ኮምፒዩተር፣ ፕሪንተር፣ የፎቶ ኮፒ ጥገና፣ የማባዣ ማሽን ጥገና) |
800.00
|
|
ሎት 6. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ |
2700.00 |
|
ሎት 7. የህክምና ዕቃዎች፣ |
400.00 |
|
ሎት 8. ህትመት፣ |
8000.00 |
የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት በት/ቤቱ ቅጥር ጊቢ ውስጥ በመገኘት ፋይናንስ ክፍል የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ሰነድ በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን የምታስገቡት ሰነድን በሚመለከት በሚመለስበት ወቅት ስልጣን ባለው አካል መፈረምና የድርጅቱ ማህተም መደረግ አለበት። በተጨማሪም ሳምፕልን በተመለከተ ጨረታው ከመከፈቱ ከሶስት ቀናት በፊት ሳምፕላችሁን በመስሪያ ቤቱ ንብረት ክፍል ገቢ ማድረግ ይጠበቅባችኋል።
የጨረታው አሸናፊ የመልካም ስራ አፈጻጸም ዋስትና 10% CPO በማስያዝ ከመ/ቤቱ ጋር ውል ይፈራረማል።
የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ይታሸግና ልክ 3:30 ይከፈታል። ዕለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ማሳሰቢያ፡- በጀቱ የተለያየ ሆኖ ዕቃው ተመሳሳይ ቢሆንም የተለያየ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።
- አድራሻ፡- ከሰባተኛ ወደ አማኑኤል ቶታል በሚወስደው መንገድ 14 ቀበሌ መገንጠያ ገባ ብሎ።
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-273-56-50
በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 3 ት/ጽ/ቤት የደጃዝማች ኃይሉ ተስፋዬ ቅድመ አንደኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
