ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሚዲያ ፓኬጅ አገልግሎት እና የቴሌስኮፒክ ፎርክ ሊፍት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ስዲግ/ግጨ-06/2015
ተቋማችን የሚዲያ ፓኬጅ አገልግሎት እና የቴሌስኮፒክ ፎርክ ሊፍት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ሎት |
የዕቃው ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) |
የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
|
1 |
የሚዲያ ፓኬጅ አገልግሎት ግዥ |
250,000.00 |
ነሃሴ 27 ቀን 2014 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
|
ነሃሴ 27 ቀን 2014 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
|
|
2 |
የቴሌስኮፒክ ፎርክ ሊፍት ኪራይ አገልግሎት ግዥ |
20,000.00
|
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በተጫራቾች ተሟልተው መቅረብ አለባቸው፡፡
- ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑን ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ፣ የፌዴራል መንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ያልታገደ፣ የተጨማሪ እሌት ታክስ (VAT)፣ የታደሰ የታhስ ክሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
- ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 204 በመምጣት ለኢንዳንዳቸው የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000068699332 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
- አድራሻ፡- ፒያሳ ደጎል አደባባይ አጠብ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ፕሮኪዩርመንት ሎጅስቲክስ ንብረት እና ፋሲሊቲ ቢሮ ቁጥር 204 ስልክ ቁጥር 011 156 0148
- ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንh በተረጋገጠ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና <Ethiopia Electric utility > የሚል መሆን ይኖርበታል።
- ተጫራቾች የመወዳደርያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከላይ በተጠቀሰው ቀን፣ሰዓትና አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት/ባይገኙም በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ በ8፡30 ሰዓት ቢሮ ቁጥር 204 ይከፈታል።
- ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
