Tender Detail

Tender Details

  • Deadline04 Sep 2022, 10:52 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Construction Equipment And Machinery

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነሎደሩ አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል


የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር_ሲ/መ/ባ/002/2015

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነሎደሩ አቅራቢዎችን ከዚህ በታች በተገለጸው መሠረት መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የፕሮጀክቱ ስም

በክልሉ ውስጥ መንገዱ የሚገኝበት ወረዳ

የመንገዱ ርዝመት በኪ/ሜ

1

መጆ-ጉቦሄማ

አሮረሳ

15

2

ቱላ_ሀገሬሰላም

ዳራ ኦትልቾሁላ

8

3

መጆ-ኦድጋንቦ

አሮረሳ

13

4

ሁሮ ጢብሮ ጎንጆቤ

በንሳ

12

5

ቦሮ ሻዋላ ሻራሮ ቡሳ

ብላተ ዙሪያ

18

6

ዎላ ጃልዶ ቡሳዋ

ሻፋሞ

14

7

ባንታርቦ ስድሳ ኩኩቦ

ጪሬ-ደኤላ

5.6

8

ፎቃ ባዳልቻ-ብላቴ ማሠልጠኛ

ዳራራ

22

9

ሀማሾ-ቄዌና ሱሉላ

ቡራ

7.8

10

ጎርዳማ ጃዋሮ ፉቴ ገበያ

አለታወንዶ

9

11

አባየ አቶየ ጉጉማ

ወንዶገነት

7

12

አበራ ቡቴ

ዳራ

13.5

13

ኦድቦኮ-አራቤ

ሆኮ

8

14

በድላ ሻባድኖ ድንበር

ጎርቼ

7.12

15

ጣራቶ ቦኮላ

ጭር

10.38

16

ዶሬ አስፋልት መንገድ

ሐዋሳ ዙሪያ

3.5

17

ኦድቦኮ ማርማራ

ሆኮ

9.5

18

ቦካሶ ያዬ ሎት-1

ወንሾ

16

19

ሀሮ ኮሞልቾ አበራ

ዳራ

4

 

በዚሁ መሠረት:-

  1. ገልባጭ መኪና እስከነሎደር የስሪት ዘመን እ.ኤ.አ 2010 እና ከዚያ በላይ ሆኖ፣ የተሽከርካሪ የመጫን አቅም=14m3 መሆን ይኖርበታል።
  2. ተጫራቾች አግባብነት ያለው ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሠርተፍኬት፣ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት እና በጨረታ መወዳደር የሚያስችል የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ታክስ ክሊራንስ እንዲሁም ከመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መመዝገባቸውን የሚያሳይ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ገልባጭ መኪኖች የባለቤትነት ማረጋጫ ሊብሬ ወይም በሰነዶች ማረጋጫና ምዝገባ ኤጀንሲ (ውልና ማስረጃ) የተረጋገጠ የባለቤትነት ማረጋጫ ሊብሬ ውክልና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  4. አዲስ ስራ ፈቃድ የሚያቀርቡ ተጫራቾች ከአንድ ፕሮጀhት በላይ እና እንዲሁም ሥራ ልምድ ያላቸው ተጫራቾች ደግሞ ከሁለት ፕሮጀክቶች በላይ መወዳደር ይችሉም። በተጨማሪም አዲስ ሥራ ፈቃድ ያላቸው ተወዳዳሪዎች ርዝመቱ 10 ኪ.ሜ በላይ የሆነ መንገድ መወዳደር አይችሉም።
  5. ከሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ጋር ውለታ ገብቶ በአፈጻጸም ችግር ምክንያት ማስጠንቀቂያ ተሰቶት ስራውን ያላጠናቀቀና ውሉ የተቋረጠ የገልባጭ ኪና አከራይ ድርጅት የጨረታ ሰነዱን መግዛትም ሆነ መወዳደር አይችልም
  6. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) ብቻ በመፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ከባለሥልጣኑ መ/ቤት ግዥ የፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር –5 ቀርበው መግዛት ይችላሉ።
  7. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንh በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም ከታወቀ ባንክ የቀረበ የጨረታ ማስከበሪያ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ዋስትና (unconditional Bid Bond) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል። በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ 1% ማስያዝ ያለባቸው ሲሆን በባለስልጣን መ/ቤቱ የተፈለገውን የገልባጭ መኪና ብዛት በሙሉ የሚያቀርቡ ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ከላይ በተገለጸው መሠረት ይሆናል። ከባንክ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) ለ8o ቀናት ፀንቶ የሚቆይ መሆን ይኖርበታል።
  8. የጨረታ ሰነዱ በተጫራቾች መመሪያ መሠረት ተሞልቶ ጨረታ ማስከበሪያ /Bid Security/ ፣ ፋይናንሻል አንድ ዋና ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒዎችን እንዲሁም ቴክኒካል አንድ ዋና ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ ሰነዶች በተለያየ ፖስታ በሰም በማሸግ ለየብቻቸው ታሸጎ በአንድ እናት ፖስታ ውስጥ ተካተውና በሁሎም ዶከመንት ላይ ስምና አድራሻ በመጻፍ ህጋዊ የሆነ ማህተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት በሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬከቶሬት ክፍል ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። የጨረታ ማስከበሪያው ከቴክኒካል ሠነድ ጋር አብሮ መታሸግ አለበት። ሆኖም የተጠቀሰው ቀን የእረፍት ወይም የህዝብ በዓል ቀን ሆኖ ከዋለ በቀጣይ በስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ላይየሚከፈት ይሆናል።
  9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተኙበት ከላይ የጨረታ መከፈቻ ተብሎ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ በባለስልጣኑ መ/ቤት አዳራሽ ይከፈታል።
  • ማሳሰቢያ፡- ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፈል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ስልክ ቁጥር፡- 0462-128_446

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን

ሐዋሳ

 

 

 

 

Save Tender