የባለሙያዎች ሕብረት ለልማት(ባሕል) ቦርሳ ፣ ደብተር ፣ እስክሪቢቶ እና እርሳስ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን የባለሙያዎች ሕብረት ለልማት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ቁሳቁሶችን ለፕሮጀክት አግልግሎት የሚሆኑ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ. |
የፈርኒቸር አይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
|
1 |
ቦርሳ
|
በቁጥር |
200 |
|
2 |
ደብተር
|
በቁጥር |
2000 |
|
3 |
እስክሪቢቶ - ቢክ |
በቁጥር |
1000 |
|
4 |
እርሳስ |
በቁጥር |
400 |
- የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ሠርተፊኬት ያላቸው ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
- አሸናፊ ከሆነ ፉሪ ወደሚገኘው ቢሮአችን ድረስ በራሱ ወጪ ለማቅረብ ፈቃደኛ የሆነ
- ተጫራቾች ለጨረታው የሚቀርበውን ህጋዊ ማስረጃዎችን ኮፒ ከዋጋ ማቅረቢያው ጋር አያይዘው በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ በ7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ፉሪ በሚገኘው ቢሮ ድረስ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- አሸናፊ ድርጅት እቃዎቹን ገቢ ካደረገ በኋላ ክፍያው ወዲያው ይፈፀምለታል።
- ድርጅቱ አማራጭ ሁኔታ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡ ከጀሞ ወደ ሠበታ/ኬንቴሪ በሚወስደው መንገድ ፉሪ ቀበሌ 04 አስተዳደር ጽ/ቤት ትይዩ በካፒታል ሲሚንቶ
ፋብሪካ እና በፍጹም በላይ ሆቴል መሀከል ከዋናው መንገድ 200 ሜትር ገባ ብሎ
ስልክ ቁጥር 011 369 4928/29/ 0989 01 51 24/ 0911 37 45 03
