የይርጋጨፌ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት አዲስ መስመር ዝርጋታ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ
የይርጋጨፌ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት ለይ/ጨፌ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት ለአከባቢ ማሕበረሰብ አገልግሎት የሚውል አዲስ መስመር ዝርጋታ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚህ መሠረት፡-
- ትራንስፎርመር ፣
- ላትንግ ኦሬስተር ፣
- ድሮፕ አት ፊሙዝ ፣
- HRC ፊውዝ ቦክስ ፣
- የእንጨት ምሶሶ ፣
ተጫራቾች፡-
- በዘርፉ የአቅራቢነት ፍቃድ ያላቸዉና እዉቅና የተሰጣቸው።
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው።
- የግብር ከፋይነት ማስረጃ ያላቸው።
- የዘርፉ ንግድ ምዝገባ ፍቃድ ያላቸው።
- የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ 10,000 (አስር ሺህ ብር) ከባንh በማህተም የተረጋገጠ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በዚህ ጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ከይ/ጨፌ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር -2 የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመግዛት ዋጋውን ከሞሉ በኋላ አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ ለየብቻ በፖስታ በማሸግ የድርጅቱን ማኅተምና ፊርማ በማሳረፍ ማቅረብ አለባቸው።
- ጨረታው የሚከፈተው ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀን ቆይቶ በ16ተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የመንግስት ስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የመንግስት የስራ ቀን ይሆናል።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡-ደ.ብ.ብ.ሕ.ክ. መንግስት የይርጋጨፌ ከተማ ፋ/ጽ/ቤት
ስልክ ቁጥር : 0972 42 61 47/0911 09 60 31
በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/ የይርጋ ጨፌ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት
