Tender Detail

Tender Details

  • Deadline02 Oct 2022, 10:38 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Equipment And Accessories

በአ.ፌ.ዲ.ሪ ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለአውቶማቲክ ፓወር ፋክተር ኮሬክተር ማምረቻ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የምርት ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


ብሄራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአ.ፌ.ዲ.ሪ ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለአውቶማቲ ፓወር ፋከተር ኮሬክተር ማምረቻ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የምርት ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትጫረቱ ተጋብዛችኋል።

  1. በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።
  2.  የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራች የተጨማሪ እሴት ታስ (VAT) ተመዝጋቢ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለበት።
  4. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) ማስረጃ ማቅረብ አለበት።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ስም በባን የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO)፣ ቼh ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና የጨረታ ማስከበሪያ ከመከፈቱ በፊት ከታች በተገለፀው ሰንጠረዥ ሎት መሰረት (ለሚገዙት ሎቶች ብዛት) ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

ተ.ቁ

የእቃው አይነት

ሎት

የጨረታ ማስከበሪያ

1

Circuit breaker

1

235,000.00

2

Bus bar insulation (heat shrink)

2

77,300.00

3

Cooling Fan with cover

3

168,000.00

4

Thermostat with sensor

4

145,600.00

5

Miniature circuit breaker

5

268,600.00

6

Cable lug

6

78,900.00

7

Wire terminal

7

13,900.00

8

Insulator cap

8

43,000.00

9

Conduit spiral

9

10,700.00

10

Self screw

10

4,000.00

11

Polyester wire
enamel (Varnish)

11

13,000.00

የጨረታ ማስከበሪያ ለየብቻው ከቴኒካል ሰነድ ጋር ለብቻው በፖስታ አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6. ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውንና ሙሉ አድራሻቸውን በትክክል መሙላትና በማህተም ማረጋገጥ አለባቸው።

7.ተጫራቾች የሚያቀርቡት ሰነድ ስርዝ ድልዝ የሌለው ሆኖ በጉልህ መፃፍ አለበት፣ ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ፋይናንስ አስተዳደር ቢሮ አንደኛ ፎቅ ይ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለት 15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 150.00 (አንድ መቶ ሀምሳ ብር) ለእያንዳንዱ ሎት በመክፈል ሙሉ የጨረታ ሰነዱን ከአንድ (1) ሎት ጋር መግዛት የሚችሉ ሲሆን በተጨማሪ ለያንዳንዱ ሎት ብር 25 (ሃያ አምስት ብር 00/100) በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

8. ቴክኒካልና ፋይናንሻል ሰነዳቸውን ተጫራቾች የጨረታ የሰነዱን ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በታሸ ኤንቨሎፕ 2ኛ ፎቅ ላይ ለጨረታው በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

9. ተጫራች ለእያንዳንዱ ሎት ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነዱን ለየብቻ ለይቶ ማቅረብ ይኖርበታል።

10. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) ቀናት አየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 7:30 ይዘጋል። በዚሁ ዕለትም ከሰዓት 8:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 3ኛ ፎቅ ላይ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።

11. የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ ይከፈታል።

12. ጨረታው የሚፀናበት ጊዜ 60 (ስልሳ) ቀናት ስለሆነ ተጫራቾችም ይህንኑ አውቀው ስለመቀበላቸው በሰነዳቸው ላይ ማረጋገጥ አለባቸው።

13. ኢንዱስትሪው የተሻለ አማራጭ ካገኘ በዚህ ጨረታ አይገደድም። ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡ - ለቡ መብራት ኃይል ከጄነራል መርከንታይል አጠገብ

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥራችን 011 471 1268/82 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

በአ.ፌ.ዲ.ሪ ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ

Save Tender