Tender Detail

Tender Details

  • Deadline04 Aug 2022, 10:24 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Equipment And Accessories

ካምባ ዙሪያ ወረዳ ፋጽ/ቤት በ2015 ዓ.ም. በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች የጽ/መሪያ ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ ሞተሮችና ጽዳት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


የጨረታ ማስታወቂያ

ካምባ ዙሪያ ወረዳ ፋጽ/ቤት በ2015 ዓ.ም. በጀት ዓመት ለሴክተር መቤቶች

  • የጽ/መሪያ፣
  • ኤሌክትሮኒክስ፣
  • ሞተሮችና
  • ጽዳት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

 በዚሁ መሰረት መስፈርቶችን የሚያመሟሉ ተወዳዳሪዎች መጫረት ይችላሉ።

  1. በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ።
  3. የዘመኑን ግብር የከፈሉና ያሳደሱ።
  4. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ።
  5. የንግድ ምዝባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  6. የአቅራቢዎች ም/ወረቀት
  7. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100 (መቶ ብር)ካ/ዙ/ወ/ገ/ባ/ቅ/ጽ/ቤት በመክፈል የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።
  8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሃያ አንድ 21 ተከታታይ ቀናት ከ2፡30-11፡30 ከካምባ ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቀጥር 2 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  9. ጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሃያ አንድ 21 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ከቆየ በኃላ 22ኛ የሥራ ቀን በ4 ሰዓት በጨረታ ሳጥን ውስጥ ጉብቶ ይታሸጋል።
  10. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ በታሸገ ፖስታ አንድ ኮፒና አንድ ኦርጅናል ከላይ ላይ ኮፒና ኦርጄናል በማለት ለየ ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  11. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ 8000 (ስምንት ሺህ ብር)ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  12. ጨረታው የሚከፈተው በ22ኛው ቀን በ5፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሲሆን ባይገኙም ጨረታው አይስተጓጎልም 22ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ስራ ቀን ይሆናል።
  13. አሸናፊ የሚለየው በመ/ቤቱ ተዘጋጅቶ በቀረበው ዋጋ ማቅረቢያ ሠንጠረዥ መሰረት ቫትን ጨምሮ ይሆናል።
  14. ክፍያ የሚፈጸመው ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ በራሳቸው ወጪ ካ/ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ንብረት ከፍል ገቢ ሲያደርጉ ይሆናል።
  15. መቤቱ የተሻለ አማራ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነወ።

ካምባ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት

Save Tender