በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩብ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 ጽ/ቤት Water Treatment & Other Chemicals, Factory Laboratory Equipment & Factory Laboratory Chemicals በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ኦኩስፋ-3 / አግጨ-40/2014 ዓ.ም.
በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩብ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 ጽ/ቤት ለፋበሪካ ምርት ግብዓት የሚውሉ
- Water Treatment & Other Chemicals ፣
- Factory Laboratory Equipment & Factory Laboratory Chemicals በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች ሚያሟሱ ተጫራቾችን እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።
- ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ስነድ ጋር ህጋዊ የታደሰ/አዲስ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር መከፈላቸውን የሚያረጋግጥ ከግብር ሰብሳቢው ባለሥልጣን የተሰጠ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት በተጨማሪም ተጫራቾች የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ወይም በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ባዘጋጀው የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መተታቸውንመመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ ሰነድ/መረጃ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚመለከተው አድራሻ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት (ከሰኞ እስከ ዓርብ ከሰዓት በፊት ከ2፡30-6፡00፣ ከሰዓት ከ7፡00-10፡30 እና ቅዳሜ ከሰዓት በፊት ከ2:30-6፡oo) ቀጥሎ በተመለከተው አድራሻ በመቅረብ ዝተው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
የግዥ ዋና ክፍል ካሳንች ልማት ባንክ አጠገብ በሚገኘው
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ግብይት ህንጻ ስድስተኛ ፎቅ
ስኳር ፋብሪካዎች ማስተባበሪያ ቢሮ
ኦሞ ኩራዝ -1 እና
ስልክ ቁጥሮች፡ - 0916 40 55 90/ 0920 71 17 49 /0909 19 78 53
አድስ አበባ, ካሳንቺስ
ሰርቪስ ዘርፍ ም/ዋና/ስራ አስኪያጅ
0916 04 17 11/0912 33 17 33
ኦሞ ኩራዝ
3. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች ቀጥሎ የተመለከተውን የብር መጠን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሠከረለት (CPO) ከመጫረቻ (ነዶቻቸው ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- 3.1 ለሎት-1 Water Treatment &Other Chemicals 100,000, (አንድ መቶ ሺህ ብር)
- 3.2 ለሎት-2.. Factory Laboratory Equipment 120,000.00 (አንድ መቶ ሃያ ሺህ ብር) እና
- 3.3 ለሎት-3. Factory Laboratory Chemicals 75,000.00 (ሰባ አምስት ሺህ ብር ብቻ)
4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። በጨረታው መክፈቻ ላይ መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾቶ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ነሃሴ 17 ወር 12 ቀን 2014 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ነሃሴ 17 ወር 12 ቀን 2014 ዓ.ም. ከቀኑ 8:30 ሰዓት ላይ ይከፈታል። ዘግይቶ የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል።
5. የዕቃዎቹ ርክhብ የሚፈፀመው አድስ አበባ ካሳቺስ መነኃርያ ተብሎ በሚጠራው ወይም ጨርጨር ስጋ ቤት ወረድ ብሎ የኦሞ ኩራዝ-3 ስኳር ፋብርካ መጋዘን ይሆናል።
6. ጨረታው ዋጋ ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ60 ቀናት ነው።
7. የጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና ፀንቶ የመቆያ ጊዜ ለ 90 ቀናት ነው።
ፋብሪካው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩብ የኦሞ ኩራዝ 3 ስኳር ፋብሪካ ጽ/ቤት
