በጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉ/ ቅ/ ጽ/ቤት ቶዮታ ሃይሉክስ ደብል (Double) ጋቢና እና ሚኒባስ በግልጽ ጨረታ ግዥ አወዳድሮ ለአንድ(01)ዓመት የሚቆይ ውል መያዝ ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር CC-SB/CNB/03/2014/2022
በጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉ/ ቅ/ ጽ/ቤት ለ2015 በጀት ዓመት ለሚሌ ጉምሩክ መቆ/ ጣብያ ለስራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ እና የቅ/ጽ/ቤት ስራን ለማከናወን የሚያገለግል 02/ሁለት/ ቶዮታ ሃይሉክስ ደብል (Double) ጋቢና ተሽከርካሪ እና 01/አንድ/ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ለሰራተኞች ሰርቪስ ለሰመራ ሰርዶ ሚሌ እና አሳይታ አየር ጠባይ ተስማሚ የሆኑ ወንበራቸው ጥራት ያለው በግልጽ ጨረታ ግዥ አወዳድሮ ለአንድ(01)ዓመት የሚቆይ ውል መያዝ ይፈልጋል በሰንጠረዡ በተቀመጡ ሃሳብ መሰረት አሸናፊ የሚሆን ድርጅት ውል መዋዋል ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተሽከርካሪ አይነት |
ሰው የመጫን |
ስሪት ዘመን |
ብዛት |
ምርመራ |
|
1 |
ቶዮታ ሃይሉክስ ደብል (Double) ጋቢና |
|
2000 እና ከዛ በላይ |
02 |
ወንበራቸው ጥራት ያለው እና AC ያለው ተመራጭ ይሆናል |
|
2 |
ሚኒባስ |
12 እና ከዛ በላይ |
2001 እና ከዛ በላይ |
01 |
ወንበራቸው ጥራት ያለው |
ስለሆነም ተሽከርካሪዎችን የሚያመለከተው የጨረታው ዝርዝር ሁኔታ በጨረታው ሠነዱ ላይ መመልከት ትችላላችሁ።
በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
- ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማረጋገ ማቅረብ የሚችሉ
- ግብር የመከፈል ግዴታቸውን የተወጡ ሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር አስገቢው ባለ ስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- ለተጨማሪ እሴት ታhስ ከፋይነት የተመዘገቡ ሆነን የሚያረጋጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
- የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) ለእያንዳንዱ ቶዮታ ሃይላክስ ደብል (Double) ጋቢና እና 10,000 (አስር ሺህ ብር) ለሚኒባስ በባንክ የተመሰከረለት C.P. O ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ከጨረታ ሠነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሰመራ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የግዥና ፋይናንስ ቡድን ቢሮ ህንፃ አንደኛ ፎቅ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ነሐሴ 03 ቀን 2014 ዓ.ም. እሰከ ነሐሴ 17 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ ለተከታታይ ለ15 የስራ ቀን በአየር ላይ የሚቆይ መሆኑ ይታወቅ።
- ጨረታው ነሐሴ 17 ቀን 2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- የጨረታው አሸናፊ የመልካም ስራ አፈፃፀም ዋስትና 10% (አስር በመቶ) COP በማስያዝ ከመስሪያ ቤቱ ጋር ውል ይፈራረማል።
- ጨረታው የምናስተናግደው በእያንዳንዱ ተሽከርካሪ (car by car) ይሆናል።
- ተጫራቾች ከጨረታው ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ሊኖረው አይገባም ካለውም ፓራፍ መደረግ አለበት።
- ተጫራቾች ከሚሞሉት ሰነድና ፖስታ ላይ የድርጅታቸው ማህተም እንዲሁም ስም፣አድራሻ፣ስልክ ኢሜይል አድራሻ ማድረግ አለባችሁ።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸው መኪናዎች ላእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል
- ተጫራቾች ተመሣሣይ የሰርቪስ ዋጋ ቢያቀርቡ ቃለ ጉባኤ በመያዝ በእጣ የምንለይ መሆኑን እናሳውቃለን ፤ ዘግይቶ የመጣ ተጫራች ፖስታ ተቀባይነት የለውም።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው የጨረታ ሰነድ መሸጫና ጨረታ መክፈቻ ቦታ ሰመራ ጉ/ቅ/ፅ/ቤት ግዥና ፋይናንስ ቡድን አስተባባሪ 1ኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር : 033 366 8839/033 366 1567/033 366 3127/
ኢ.ፌ.ዲ.ሪ የጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት
