ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማሕበር ልዩ ልዩ ወረቀቶች ቀለሞች ኬሚካሎች ፣ ልዩ ልዩ ተርማል CTP ፕሌቶች ፣ ጎልደን ፎይል ፣ ልዩ ልዩ ቴላዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሀገርውስጥ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
ቦሌ ማተሚያ ኃ/ተ/የግ/ማህበር
ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማሕበር ከዚህ በታች የተመለከቱትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም ተጫራቾች፦
ልዩ ልዩ ወረቀቶች ቀለሞች ኬሚካሎች፣ ልዩ ልዩ ተርማል CTP ፕሌቶች፣ ጎልደን ፎይል፣ ልዩ
ልዩ ቴላዎች።
- ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የግብር መለያ ቁጥር፣ የቫት ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት እና የንግድ ሰርተፊኬት እና ሌሎች የህጋዊነት ሰነዶችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች በቅድሚያ የማመይለስ ብር 100.00 / አንድ መቶ ብር / ቢሮ ቁጥር 101 በመክፈል ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከሁለተኛው ማስታወቂያ ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ድረስ ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ በሚገኘው ቢሮአችን መግዛት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የዋጋቸውን 2% በባን በተረጋገጠ ቼh /ሲፒኦ/ ወይንም በጥሬ ገንዘብ ብቻ በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ቴhኒካል እና ፋይናንሺያል ሰነዶችን በተለየየ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ፖስታዎቹን በሰም በታሸ ኤንቨሎፕ በማሸግ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ከሁለተኛው ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ድረስ በድርጅቱ የግዥ ክፍል ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤ ጨረታው በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በ8:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል። ይሁን እንጂ የጨረታ መhፈቻ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል።
- ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፦ ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ ማህበር
ስልክ ቁጥር 011 551 2466 / 011 515 5005
ፋክስ 011 551 8696
ፖ.ሣ.ቁጥር 2365
ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ
አዲስ አበባ
ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/ የግ ማህበር
