Tender Detail

Tender Details

  • Deadline29 Aug 2022, 10:02 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Equipment And Accessories

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባለዉ በጀት የተለያዩ አይነቶች የተሽከርካሪ ጎማዎች ፣ መለዋወጫዎች ፣ ባትሪዎችና አልባሳት መግዛት ይፈልጋል


የተለያዩ አይነቶች የተሽከርካሪ ጎማዎች፤ መለዋወጫዎች፤ ባትሪዎችና አልባሳት ገዥ

የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር ፌ/ጠ/ፍ/ግ/ጨ/014/2015

  1.  የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባለዉ በጀት የተለያዩ አይነቶች የተሸከርካሪ ጎማዎች ፤መለዋወጫዎች፤ ባትሪዎችና አልባሳት መግዛት ይፈልጋል።
  2. ከላይ በተጠቀሰዉን ግዥ ለማቅረብ (ለማቅረብ) ብቃት ያላቸው አቅራቢዎች በታሸገ የጨረታ ሰነድ ለፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ግዥ ቡድን (ዋናው መ/ቤት) እንድታቀርቡ ትጋበዛላችሁ፡፡ ጨረታው የሚከናወነው በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ መንግሥት የመንግሥት ግዥ አዋጅ በተገለጸዉ በግልጽ የጨረታ ሥነ ሥርዓት መሠረት ይፈጸማል፡፡ ከላይ የተጠቀሱት ግዥዎች ጨረታ የሚከናወነው ብቁ ከሆኑ አቅራቢዎች ከስራው ጋር አግባብነት ያለው ሆኖ የዘመኑን የታደሰ ጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ ለመሆናቸው የምስክር ወረቀት፡  የተፈረመ የማጭበርበር ድርጊት ላለፈፀም ቃል መግቢያ ቅፅ ግብር ከፋይ መለያ(TN) ሠርተፍኬት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት በ2014/2015 የታደሰ የንግድ ፍቃድ የአገር ውስጥ ገቢ ታስ ሊራንስ ይሆናል።
  3. ፍላጐት ያላቸው ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ለመግዛት ከዚህ በታች በቁጥር 7(U) በተገለፀው አድራሻ ለእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር ከፍለው መውሰድ ይችላሉ፡፡ አነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት አዋጅ መሠረት የተቋቋሙ አነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት ለጨረታው የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ በአነስተኛ እና ጥቃቅን ተቋማት የተቋቋሙበትን የሕጋዊነት ማስረጃ በማሳየት ያለክፍያ በነጻ ይሠጣቸዋል፡፡
  4. የጨረታው ሰነድ የሚላከው ለፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ግዥ ዳይሬክተር (ዋናው መ/ቤት)፣ ፖስታ ሳጥን ቁጥር 6166 አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ወይም ለፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ግዥ ዳይሬhተር (ዋናው መ/ቤት) ድረስ በመምጣት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት ይሆናል።
  5. ተጫራቾች ከዚህ በታች በተራ ቁፕር 7 ‹‹» በተገለጸዉ አድራሻ ነሐሴ 23 ቀን 2014 ዓ.ም. በ8:00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ወይም በፊት በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ የጨረታ ሠነዱን ማስገባት ይሆናል። ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 40,000.00 (አርባ ሺህ ብር) ኢያይዘው ያቀርባሉ።
  6. . በአነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት አዋጅ መሠረት የተቋቋሙ አነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት በጨረታ ማስከበሪያ፣ በውል ማስከበሪያ እና በቅድሚያ ከፍያ ዋስትና ምትh ተቋማቱን ካደራጃቸው አካል በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ስም እና የጨረታው አይነት ተጠቅሶ የሚሰጥ የዋስትና ደብዳቤ ተቀባይነት ይኖረዋል። ዘግይተው የቀረቡ የጨረታ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም፡፡ በጨረታዉ ላይ ለመገኘት በፈለጉ ተጫራቾች ወይም የተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በቁጥር 7 ›› በተጠቀሰው አድራሻ ነሐሴ 23 ቀን 2014 ዓ.ም በ8:10 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ይከፈታል።
  7. ሀ/ ሰነዱ የሚሸጥበት አድራሻ ፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ግዥ ዳይሬክተር ቢሮ (ዋናው መ/ቤት) ቁጥር 9 ለ/ ጨረታዉ የሚቀርብበት አድራሻ ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ግዥ ዳይሬክተር ቢሮ ቁጥር 9 ሐ/ ጨረታው የሚከፈትበት አድራሻ ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ግዥ ዳይሬከተር ቢሮ ቁጥር 9
  8. የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብት አለው።

ለበለጠመረጃ

 +251-11 155 3400

ፖስታ ሣጥን ቁጥር 6166 አዲስ አበባ

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት

 

Save Tender