Tender Detail

Tender Details

  • Deadline23 Aug 2022, 9:50 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Spare Parts

የምዕራብ በለሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የመኪና መለዋወጫ (ስፔር) እቃዎች እና የመኪና ጎማ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል



ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕ/ጎ/ዞን የምዕ/በ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓ/ም የተለያዩ ጨረታዎችን በግልፅ ጨረታ አውጥቶ ግዥ በጥቅል መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡-

  • ሎት 1. የመኪና መለዋወጫ /ስፔር/ እቃዎች
  • ሎት 2. የመኪና ጎማ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ እየጋበዝን መስፈርቱም ፡-
  1. ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢ የሆኑ፣
  3.  የታደሰ ንግድ ፈቃድ የዘመኑን ግብር የከፈሉ
  4. ጨረታው ከነሐሴ 2 ቀን 2014 ዓ/ም እስከ ነሐሴ 16 ቀን 2014 ዓ/ም በአየር ላይ ይቆያል፡፡
  5.  የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያለው /ያላት
  6.  ሁሉም እቃዎች ኦርጅናል መሆን አለባቸው፡፡
  7. አሸናፊው አካል ያሸነፈበትን ጠ/ዋጋ አስር በመቶ የውል ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲ.ፒ.ኦ አልያም በጥሬ ገንዘብ ከሆነ የምዕ/በ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር
    10 በመምጣት ከረዳት ገንዘብ ያዥ ገንዘቡን ገቢ በማድረግ የገቢ ደረሰኙን ኦርጅናሉን ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  8. ጨረታው ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ይቆያል፡፡
  9. ተጫራቾች ሰነዳቸውን አንድ ወጥ በሆነ ሁለት ፖስታዎች ማለትም ኦርጅናል እና ኮፒ በማለት በምዕ/በ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  10.  ተቋማችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  11. ተጫራቾች ለሚሞሉት ጠ/ዋጋ አንድ በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲ.ፒ.ኦ/ አልያም በጥሬ ገንዘብ ከሆነ የምዕ/በ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 10 ለረዳት ገንዘብ
    ያዡ ገንዘቡን ገቢ በማድረግ የገቢ ደረሰኙን ኦርጅናሉን ከሰነዱ ጋር አሽጎ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  12.  ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ስለሚቆይ ምዕ/በ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ሰነዱን በመግዛት እና
    በመሙላት ማስገባት ይችላል፡፡ የሰነዱ መግዣ 50 ብር ነው፡፡
  13.  አሸናፊው አካል አመታዊ ውል ለመያዝ ፈቃደኛ የሆነ መሆን አለበት፡፡
  14.  የሚቀርቡት እቃዎች ጋራዣችን ጎንደር በመሆኑ አሸናፊው አካል የሚታዘዙ እቃዎችን በእራሱ ትራንስፖርት ጎንደር ድረስ ማቅረብ እና ማስረከብ ይኖርበታል፡፡

የምዕራብ በለሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender