የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ሁለተኛ ዙር የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ለአቶ አጌና አውሳቶ ለሰጠው ብድር አመላለስ የያዛቸውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/2000 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው የመያዣ ሰጪው ስም
|
የሚሸጠው ንብረት የሚገኝበት ቦታ |
የንብረቱ ዝርዝርና ዓይነት |
የመሬቱ ስፋ በሄ/ር |
የሀራጁ መነሻ ዋጋ በብር
|
የሀራጁ ደረጃ |
ሀራጁ የሚካሄድበት ቦታ |
|
1 |
አቶ አጌና |
በደ/ብ/ብ/ህ/h/ |
የፕሮጀክቱ ግንባታዎች |
|
2,246,547.51 |
2ኛ ዙር |
የፕሮጀክቱ ቦታ ጷጉሜን 01 ቀን |
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ (አንድ አራተኛ) በጥሬ ዝንብ ወይም በባንh በተረጋገጠ /CPO/ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
- አሽናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት፤ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሀራጁ ይሰረዛል፤ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሀራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል።
- 15% የተጨማሪ እሴት ታስና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን የስም ማዛወሪያ ከፍያን ጨምሮ ዠዥው |የጨረታ አሸናፊው ይከፍላል።
- ባንኩ ለሐራጅ የቀረቡትን ንብረቶች የሚሸጠው ከተቻለ ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ ወይም በሐራጅ አሸናፊው በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት አስፈላጊውን መስፈርቶች ካሟላ ንብረቶችን በከፊል ብድር ለመግዛት መጠየቅ ይቻላል።
- ሐራጁ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ከተገኙ ተበዳሪዎች |አስያዦች| ህጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም የሚለከታቸው የመንግስት አካላት ተወካዮች በተገኙበት በግልጽ ፕሮጀክቶቹ በሚገኙበት ቦታ ይከናወናል።
- ዝርዝር እና ተጨማሪ መረጃን በተመለከተ የኢትዮጵያ ልማት ባን ወላይታ ሶዶ ዲስትሪከት በአካል በመቅረብ ወይም በስል ቁጥር 046-180-1529 ደውሎ ማግኘት ይቻላል። ንብረቶችን በሥራ ሰዓት መጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ካሉ ከዲስትሪክቱ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይቻላል።
- ባንኩ የተሻለ መንድ ካኘ ሐራጁን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- በሐራጁ ለተሽነፉ ተጫራቾች ያስያስዙት ጥሬ ገንዘብ ወይም ሲፒኦ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት
