Tender Detail

Tender Details

  • Deadline23 Aug 2022, 5:47 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Spare Parts

በአብክመ የኦሮሞ ብ/ዞን/ገ/ኢ/ት/መምሪያ የተዘጋጁ ደንብ ልብሶች ፣ የተለያዩ ሞዴል ተሽከርካሪ መለዋወጫ ፣ የደንብ ልብስ ብትን ጨርቅ ፣ የተለያዩ ሞዴል ተሽከርካሪ ጌጣ ጌጦች ዲኮር ፣ የተለያዩ ሞዴል ተሽከርካሪ ጎማዎች እና የቆዳ ጫማ የተለያዩ ሞዴል ያላቸው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/2015 ዓ.ም.

በአብክመ የኦሮሞ ብ/ዞን/ገ/ኢ/ት/መምሪያ በ2015 በጀት ዓመት ለዞን ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ፡-

  1. የተዘጋጁ ደንብ ልብሶች
  2. ለተለያዩ ሞዴል ተሽከርካሪ መለዋወጫ
  3. የደንብ ልብስ ብትን ጨርቅ
  4. ለተለያዩ ሞዴል ተሽከርካሪ ጌጣ ጌጦች ዲኮር
  5. ለተለያዩ ሞዴል ተሽከርካሪ ጎማዎች
  6. የቆዳ ጫማ የተለያዩ ሞዴል ያላቸው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም:-

  1. ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ዘርፍ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፣ የቫት ተመዝጋቢ ምስክር ወረቀት ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥርና የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  2. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ የጨረታ ማስከበሪያ 1% በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ. ወይንም በገቢ መቀበያ ደረሰኝ በኦሮሞ ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር መምሪያ ስም በምርጫቸው በአንዱ ከዋና (original) የመወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የሚያሳይ የጨረታ ሰነድና የተጫራቾች መመሪያ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት 2/12/2014 ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት እሰከ 16ኛው ቀን ማለትም 17/12/2014 ቀን 6፡30 ሰዓት ድረስ በኦሮሞ ብ/ዞን ገ/ኢኮ/ት/መምሪያ ግዥና ንብረት ቡድን መሪ ቢሮ በመቅረብ ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 በመክፈል መውሰድይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሳባቸውን ዋና እና ቅጂ (original and copy) ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታው ታትሞ ከወጣት ቀን ከ02/12/2014 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ማለትም እስከ 17/12/2014 ቀን 8፡30 ሰዓት ድረስ ብቻ በኦሮሞ ዞን ገ/ኢ/ት መምሪያ ቅጥር ግቢ ውስጥ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን ከሰዓት 8:30 ሰዓት ተዘግቶ 9:00 ሠዓት በግልጽ ይከፈታል። የመክፈቻ ዕለቱ የበዓል ወይም የእረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል።
  6. የጨረታ ዉጤት ለአሸናፊ ድርጅቶች በአድራሻ ለተሸናፊዎች ደግሞ በግልባጭ በደብዳቤና በመምሪያው የውስጥ ማስታወቂያ የምናሳውቅ ይሆናል።
  7. ተጫራቾች በሌላ ተጫራቾች ዋጋ ላይ ተመስርተው የመወዳደሪያ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።
  8. መምሪያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መበቱ የጠበቀ ነው።

በአብክመ የኦሮሞ ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር መምሪያ

ከሚሴ አድራሻ፡-ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ መስመር 325 KM ላይ ከሚሴ ከተማ ላይ እንገኛለን።

ስልክ ቁጥር፡ 033 854 0162 ላይ በመደወል ማንኛውም መረጃ መጠየቅ ይችላሉ።

በአብክመ የኦሮሞ ብ/ዞን/ገ/ኢ/ት/መምሪያ

Save Tender