የደቡብ ክልል ትም/ቢሮ የመማሪያ ማስተማሪያ መጽሀፍት አትሞ ለማሰራጨት በሥራ መስክ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶችን ለማወዳደር ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002
የደቡብ ክልል ትም/ቢሮ ከመደበኛ ካፒታል በጀት ከሎት 1 እስከ ሎት 4 የቀረቡ አዲሱ የሙሉ ትግበራ የመማሪያ ማስተማሪያ መጽሀፍት አትሞ ለማሰራጨት በሥራ መስክ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶች ለማወዳደር ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት :
- በግብር ከፋይነት ተመዝግቦ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለውና ተጨማሪ እሴት ታhስ የከፈሉበትንና የተመዘገቡበትን የምዝገባ ወረቀት፣ የዘመኑን የግብር ግዴታውን የተወጣ ፣ መረጃ ፎቶ ኮፒ አያይዞ ማቅረብ ይጠበቅበታል
- የንግድ ፈቃዳቸውንና የምዝገባ ሰርተፍኬታቸውን ያሳደሱ እንዲሁም ለተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑ ትምህርት ቢሮ ቁጥር 102 በመቅረብ ለሥራው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዱ ብር 100 አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የፋይናንሻል ሰነዳቸውን አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ሰነድ እንዲሁም የቴኒካል ሰነዳቸውን አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ሰነድ ሲፒኦ ጨምሮ ለየብቻ አሽጎ በማቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በቢሮ ቁጥር 102 ለዚህ በተዘጋጀ ሣጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና CPO ወይም የባንክ ጋራንቲ የሚገልጽ
- በሎት አንድ የቀረቡ የመማሪያ ማስተማሪያ መጽሀፍት አትሞ ለማሰራጨት የገንዘብ መጠን ብር 500,000.00 ማቅረብ አለባቸው
- በሎት ሁለት የቀረቡ የመማሪያ ማስተማሪያ መጽሀፍጽ አትሞ ለማሰራጨት የገንዘብ መጠን ብር 500,000.00 ማቅረብ አለባቸው፤
- በሎት ሶስት የቀረቡ የመማሪያ ማስተማሪያ መፅሀፍት አትሞ ለማሰራጨት የገንዘብ መጠን ብር 500,000.00 ማቅረብ አለባቸው፣
- በሎት አራት የቀረቡ የመማሪያ ማስተማሪያ መጽሀፍት አትሞ ለማሰራጨት የገንዘብ መጠን ብር 500,000.00 ማቅረብ አለባቸው፤
5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው የሥራቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ተራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
6. በ16ኛው ቀን የቴክኒክ ሰነድ የያዘ ፖስታ የሚከፈት ሲሆን የቴክኒክ ውጤት ለተጫራቾች በደብዳቤ ከተገለጸላቸው በኋላ በቴክኒካል ውጤት ላለፉ ተጫራቾች የፋይናንሻል ፖስታ የሚከፈትበት ዕለት ወደፊት በማስታወቂያ ይገለጽላቸዋል።
7. መ/ቤቱ በጨረታው ላይ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠመረጃ ስልክ ቁጥር 046 220 9637 መጠየቅ ይችላሉ
የደቡብ ክልል ትም/ሮ
