Tender Detail

Tender Details

  • Deadline23 Aug 2022, 5:31 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Printed Advertising Materials

ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማሕበር ልዩ ልዩ ወረቀቶች ቀለሞች ኬሚካሎች ፣ ልዩ ልዩ ተርማል CTP ፕሌቶች ፣ ጎልደን ፎይል ፣ ልዩ ልዩ ቴላዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


የሀገር ውስጥ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

ቦሌ ማተሚያ ኃ/የ/የግ/ማህበር

ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማሕበር ከዚህ በታች የተመለከቱትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም ተጫራቾች፦

ልዩ ልዩ ወረቀቶች ቀለሞች ኬሚካሎች፣ ልዩ ልዩ ተርማል CTP ፕሌቶች፣ ጎልደን ፎይል፣ ልዩ ልዩ ቴላዎች።

  1. 1. ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የግብር መለያ ቁጥር፣ የቫት ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት እና የንግድ ሰርተፊኬት እና ሌሎች የህጋዊነት ሰነዶችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. 2. ተጫራቾች በቅድሚያ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) ቢሮ ቁጥር 101 በመክፈል ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከሁለተኛው ማስታወቂያ ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ድረስ ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ በሚገኘው ቢሮአችን ግዛት ይኖርባቸዋል።
  3. 3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የዋጋቸውን 2% በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (ሲፒኦ) ወይንም በጥሬ ገንዘብ ብቻ በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  4. 4. ተጫራቾች ቴክኒካል እና ፋይናንሺያል ሰነዶችን በተለየየ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ፖስታዎቹን በሰም በታሸı ኤንቨሎፕ በማሸግ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ከሁለተኛው ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ድረስ በድርጅቱ የግዥ ከፍል ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤ ጨረታው በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በ8:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል። ይሁን እንጂ የጨረታ መክፈቻ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል።
  5. 5. ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፦

ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ ማህበር

ስልክ ቁጥር 01l 55 2466 /011 515 5005

ፋክስ 011 551 8696

ፖ.ሣ.ቁጥር 2365

ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ

አዲስ አበባ

ቦሌ ማተሚያ ኃ/ተ/የግ ማህበር

Save Tender