Tender Detail

Tender Details

  • Deadline24 Aug 2022, 5:28 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Equipment And Accessories

ኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የተለያዩ ፈርኒቸሮችን ለማምረት የሚያገለግሉ እና ለተለያዩ የወርክ ሾፕ ስራዎች የሚያገለግሉ ጥሬ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር 01/2015

ድርጅታችን በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የተለያዩ ፈርኒቸሮችን ለማምረት የሚያገለግሉ እና ለተለያዩ የወርክ ሾፕ ስራዎች የሚያገለግሉ ጥሬ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት የሚችሉ ሲሆን ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው።

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ።
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) እና የሥራ መለያ ቁጥር ቲን ቁጥር ያላቸውና ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ።
  3. ተጫራቾቹ በአቅራቢዎች ዝርዝር መረጃ ውስጥ ስለመኖራቸው የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ሆን አለባቸው።
  4. ተጫራቾች የተጫረቱበትን ምርት (የእቃውን) አይነት ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ ከሶስት /3/ ቀን በፊት አስቀድመው ማቅረብ የሚችሉ።
  5. ጨረታውን ለመጫረት የሚያስችል ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ።
  6. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 5% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በድርጅቱ ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

የጨረታ ሠነዱን ለቡ መብራት ኃይል ሮያል ከረሜላና ቸኮሌት ፋብሪካ ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ላይ ከሚገኘው ቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን ከሰኞ እስከ አርብ በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ። ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ከፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በ16 ኛው ቀን ቅዳሜ፣ እሁድ ወይም የህዝባዊ በዓል ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከጠዋቱ በ4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል። ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል መሰረዝ ይችላል።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-844-2708/011-844-3194/0912131795/0945780983 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

Save Tender